Deuteronomy 33:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ ዮሴፍ ከኣ ከምዚ በለ፦ ብእግዚኣብሄር ምድሩ፡ ብኽቡር ነገራት ሰማይን በቲ ኣብ ትሕቲኡ ዘሎ ውሕጅን ማይን ብሩኽ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለ ዮሴፍም እንዲህ አለ፦ ምድሩ ከእግዚአብሔር በረከት፥ ከሰማይ ዝናምና ጠል፥ ከታችም ከጥልቁ ምንጭ ናት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለ ዮሴፍም እንዲህ አለ፥ ምድሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተባረከ ይሁን፤ በሰማያት ገናንነት በጠል፥ በታችኛውም ቀላይ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ ዮሴፍም እንዲህ አለ፥ “ምድሩ ከጌታ ዘንድ የተባረከ ይሁን፤ ከሰማያት በሚዘንበው የላቀ ስጦታ፥ ከታችም ከጥልቀት ከሚገኘው ውሃ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮሴፎ ዛርያባ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ እራ እምያዋን፥ ጋድያፐ ሃ ፑልትስያዋን፥ ኡንቱንቱ ቢታ አንጆ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yooseefo zariyaabaa hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday iraa immiyaawan, gadiyaappe haatsaa pulttissiyaawan, unttunttu biittaa anjjo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yooseefe qommota gishshas Musey, «GODAY saloppe bukkiza iran, biittafe pude keziza pultton intte biittaa anjjo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮሴፌ ቆሞታ ጊሻስ ሙሴይ፥ «ጎዳይ ሳሎፔ ቡኪዛ ኢራን፥ ቢታፌ ፑዴ ኬዚዛ ፑልቶን ኢንቴ ቢታ ኣንጆ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮሰፋ ኮቻባ፥ “ጎዳይ፥ ሳሎፐ እራን፥ ሳአፐ ፑልቶ ሃን ኤንታ ቢታ አንጆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoosefa kochaaba, “Goday, salope iran, sa7ape pulto haathan enta biitta anjo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለ ዮሴፍ ደግሞ እንዲህ አለው፦ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) ምድሩን ይባርክ፤ ድንቅ የሆነውን ጠል ከላይ ከሰማይ በማውረድ፣ ከታች የተንጣለለውን ጥልቅ ውሃ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ ዮሴፍም ነገድ እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር ከላይ በሰማይ በሚዘንብ ዝናብ፥ ከታችም ከጥልቀት በሚገኘው ውሃ፥ ምድራቸውን ይባርክ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዛዕባ ዮሴፍ ከምዙይ በለ፦ “ምድሩ ብእግዚኣብሄር ዝተባረኸት ትኹን፤ በቲ ኽቡር ናይ ሰማይ ነገርን ብኣውልን፥ በቲ ኣብ ታሕቲ ዘሎ ቓላይን፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዛዕባ ዮሴፍ ድማ በለ፡ ምድሩ ብእግዚኣብሄር እተባረኸት ትኹን፡ በቲ ኽቡር ናይ ሰማይ ነገርን ብኣውልን በቲ ኣብ ታሕቲ ንቡር ዘሎ መዓሙቕ፡ |