Deuteronomy 33:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ ብንያም ድማ፡ እቲ ፍቑር እግዚኣብሄር ብሰላም ምስኡ ኪነብር እዩ። እግዚኣብሄር ድማ ምሉእ መዓልቲ ኪሽፍኖ፡ ኣብ መንጎ ኣብራኹውን ኪነብር እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለ ብንያምም እንዲህ አለ፦ በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ እግዚአብሔርም በዘመኑ ሁሉ ይጋርደዋል፤ በትከሻውም መካከል ያድራል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለ ብንያምም እንዲህ አለ። በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ ቀኑን ሁሉ ይጋርደዋል፥ በትከሻውም መካከል ያድራል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ ብንያምም እንዲህ አለ፦ “በጌታ የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል፤ ቀኑን ሁሉ ይጠብቀዋል፤ በትከሻዎቹም መካከል ያርፋል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቢንያማ ዛርያባ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ ሲቄዳ አሳይ አን አማነቲደ ደኤ። ጋላሳ ኩመንን ኡንቱንታ መና ጎዳይ ናጌ፤ ባረ ሀሽያን ቶኪደ ሸምፕሴ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biiniyaama zariyaabaa hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday siik'eedda Asay aan ammanettiide de'ee. Gallassaa kumentsan unttuntta Med'inaa Goday naagee; bare hashiyaan tookkiide shemppisee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Biniyaame qommota gishshas Musey, «GODAY siiqida asi izan ammanetti dees; ubba gallas istta izi naagees; ba hashen tookkidi shempisees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቢኒያሜ ቆሞታ ጊሻስ ሙሴይ፥ «ጎዳይ ሲቂዳ ኣሲ ኢዛን ኣማኔቲ ዴስ፤ ኡባ ጋላስ ኢስታ ኢዚ ናጌስ፤ ባ ሃሼን ቶኪዲ ሼምፒሴስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ብንያመ ኮቻባ፥ “ጎዳን ዶሰትዳይ እያን አማነትድ ደኤስ፤ ቃማ ጋላስ እ ኤንታ ናጌስ፤ ባ ሀሽያን ቶክድ ሸምፕሴስ።” |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biniyaame kochaaba, “Godan dosetiday iyan ammanetidi de7ees; qamma gallas I enta naagees; ba hashiyan tookidi shempisees.” |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለ ብንያም እንዲህ አለ፦ “ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ወዳጅ የሆነ በእርሱ ተጠብቆ በሰላም ይረፍ፤ ቀኑን ሙሉ ይጋርደዋልና፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚወድደውም ሰው በትከሻዎቹ መካከል ያርፋል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ ብንያምም ነገድ እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር የሚወደው ያለ ስጋት ይረፍ፤ ኀያሉ አምላክ ቀኑን ይጠብቀዋል። በእግዚአብሔር ጥበቃም ሥር ይኖራል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዛዕባ ብንያም ከምዙይ በለ፦ “ብእግዚኣብሄር ዝተፈተወ፥ ብእኡውን ተኣማሚኑ ይነብር፤ ምሉእ መዓልቲ የፅልለሉ፤ ኣብ መንጎ ማእገሩ ድማ ይሓድር።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዛዕባ ብንያም በለ፡ ፍቑር እግዚኣብሄር ምስኡ ብህድኣት ኪነብር እዩ፡ ምሉእ መዓልቲ የጽልሎ፡ ኣብ መንጎ መንኩቡ ድማ ይሐድር። |