Deuteronomy 32:51 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ምድረበዳ ሲን ኣብ ማያት መሪባ-ካዴሽ ኣብ ማእከል ደቂ እስራኤል ኣባይ ስለ ዝጠሓድኩምኒ። ኣብ መንጎ ደቂ እስራኤል ስለ ዘይቀደስካኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእስራኤል ልጆች መካከል በጺን ምድረ በዳ በቃዴስ ባለው በክርክር ውኃ ለቃሌ አልታዘዛችሁምና፥ በእስራኤልም ልጆች መካከል አልቀደሳችሁኝምና፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወንድምህም አሮን በሖር ተራራ እንደ ሞተ ወደ ወገኖቹም እንደ ተከማቸ፥ በወጣህበት ተራራ ሙት፥ ወደ ወገኖችህም ተከማች፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምክንያቱም ሁለታችሁም በጺን ምድረ በዳ፥ በቃዴስ በመሪባ ውሃ አጠገብ በእኔ ላይ መታመናችሁን በእስራኤላውያን ፊት ስላጐደላችሁና ቅድስናዬንም በእስራኤላውያን መካከል ስላላከበራችሁ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ ህንተ ላኡካ እስራኤልያ አሳ ስንን ታዉ አማነትበይክታ፤ ጺና መላ ቢታን፥ ቃዴሳ ካታማ ማታን ደእያ ማሪባ ሃ ማታን፥ ታ ጌሻተ እስራኤልያ አሳ በስበይክታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, hintte laa"uukka Israa'eeliyaa asaa sintsan taw ammanettibeykkita; S'iina mela biittaan, K'aadeesa katamaa matan de'iyaa Mariiba haatsaa matan, ta geeshshatetsaa Israa'eeliyaa asaa bessibeykkita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte nam7ayka Isra7eele asaa sinththan taas ammanettibeekketa; Xiine bazzon Qaadeese katamaa matan diza Mariiba haaththa achchan ta geeshshateththaa Isra7eele asaa bessibeekketa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ናምኣይካ ኢስራኤሌ ኣሳ ሲንን ታስ ኣማኔቲቤኬታ፤ ጺኔ ባዞን ቃዴሴ ካታማ ማታን ዲዛ ማሪባ ሃ ኣቻን ታ ጌሻቴ ኢስራኤሌ ኣሳ ቤሲቤኬታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ናምአይ እስራኤለ አሳ ስንን ታዉ አማነትበከታ። ሲና መላ ቢታን፥ ቃደሳ ማታን ደእያ ማርባ ሃ ማታን ታ ጌሻተ እስራኤለ አሳ በስበከታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte nam7ay Isra7eele asaa sinthan taw ammanetibeketa. Siina mela biittan, Qaadesa matan de7iya Mariba haatha matan ta geeshshatetha Isra7eele asaa bessibeketa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህ የሚሆንበት ምክንያት ሁለታችሁም በጺን ምድረ በዳ፣ በቃዴስ በመሪባ ውሃ አጠገብ በእኔ ላይ መታመናችሁን በእስራኤላውያን ፊት ስላጐደላችሁና ቅድስናዬንም በእስራኤላውያን መካከል ስላላከበራችሁ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እናንተ ሁለታችሁም በእስራኤል ሕዝብ ፊት ለእኔ ታማኞች ሆናችሁ አልተገኛችሁም፤ በጺን ምድረ በዳ በቃዴስ ከተማ አጠገብ በምትገኘው በመሪባ ውሃ ምንጮች አጠገብ በነበራችሁበት ጊዜ በእስራኤል ሕዝብ ፊት እንድከበር አላደረጋችሁም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ኣብ ማይ ጐይቊ፥ ኣብ ቃዴስ ኣብ ምድረ በዳ ሲን ኣብ ቅድሚ ደቂ እስራኤል ስለ ዘይተኣዘዝኩምኒ፥ ኣብ ቅድሚ ደቂ እስራኤል ከዓ ስለ ዘይቀደስኩምኒ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ ኣብ ማይ መሪባ፡ ኣብ ቅቃዴስ ኣብ በረኻ ሲን ኣብ ማእከል ደቂ እስራኤል ስለ ዝዐመጽኩምኒ፡ ኣብ ማእከል ደቂ እስራኤል ከአ ስለ ዘይቀደኩምኒ እዩ። |