Deuteronomy 32:47 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዓኻትኩም ንኸንቱ ኣይኰነን። ህይወትካ እዚ እያ እሞ፤ በዚ ጕዳይ እዚ ድማ ኣብታ ንዮርዳኖስ ክትወርሳ እትሰግሩላ ምድሪ ዕድሜኹም ከተናውሑ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህ ነገር ሕይ​ወ​ታ​ችሁ ነው እንጂ ለእ​ና​ንተ ከንቱ አይ​ደ​ለ​ምና፤ በዚ​ህም ነገር ትወ​ር​ሱ​አት ዘንድ ዮር​ዳ​ኖ​ስን ተሻ​ግ​ራ​ችሁ በም​ት​ገ​ቡ​ባት ምድር ዘመ​ና​ችሁ ይረ​ዝ​ማል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም እንዲህ አላቸው። የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ ልጆቻችሁን እንድታዝዙበት ዛሬ የምመሰክርላችሁን ቃል ሁሉ በልባችሁ አኑሩት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህ ነገር ለእናንተ ሕይወታችሁ ነው እንጂ ከንቱ ነገር አይደለም። በዚህም ነገር ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ ለመውረስ በምትገቡባት ምድር ረጅም ዘመን ትኖራላችሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ቃላይ ህንተንቶ ደኦፐ አትና፥ ጮ መላ ቃላ ግደና። ሀ ቃላ ናጎፐ፥ ህንተ ዮርዳኖሳ ፕኒደ ላታና ቢታንካ አዱሳ ላይ ደአና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha k'aalay hinttenttoo de'oppe attina, c'oo mela k'aalaa gidenna. Ha k'aalaa naagooppe, hintte Yorddaanoosa pinniide laattana biittankka adussa laytsaa de'ana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha qaalay inttes de7oppe attiin coo mela qaalaa gidenna; ha qaala naagikko intte Yordaanoose pinnidi laattana biittankka adussa layth intte de7ana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ቃላይ ኢንቴስ ዴኦፔ ኣቲን ጮ ሜላ ቃላ ጊዴና፤ ሃ ቃላ ናጊኮ ኢንቴ ዮርዳኖሴ ፒኒዲ ላታና ቢታንካ ኣዱሳ ላይ ኢንቴ ዴኣና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ቃላይ ህንተዉ ደኦፐ አትሽን፥ ጮ ቃላ ግደና። ህንተ ሀ ቃላ ናግኮ፥ ዮርዳኖሰ ፕንድ ላታና ቢታን አዱሳ ላይ ዳና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha qaalay hintew de7ope attishin, coo qaala gidenna. Hinte ha qaala naagiko, Yordaanose pinnidi laattana biittan adussa laythi daana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቃሎቹ ለእናንተ ሕይወታችሁ እንጂ እንዲሁ ባዶ ቃሎች አይደሉም፤ በእነርሱ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ፣ በምትወርሷትም ምድር ረዥም ዘመን ትኖራላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ ሕግ የባዶ ቃላት ቅንብር አይደለም፤ እርሱ የሕይወታችሁ መሠረት ነው፤ ስለዚህ ለዚህ ቃል ታዛዦች ሁኑ፤ ይህን ብታደርጉ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሱአት ምድር ለረዥም ዘመን ትኖራላችሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዝ ቓል እዙይ ህይወትኩም እዩ እምበር፥ ከንቱ ቓል ኣይኮነን፤ ኣብታ ንስኻትኩም ንዮርዳኖስ ተሳጊርኩም ክትወርስዋ ዘለኩም ምድሪ ድማ በዝ ቓል እዙይ ዕድሜኹም ክተንውሑ ኢኹም፤” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ነገር እዚ ህይወትኩም እዩ እበር፡ ከንቱ ነገር ኣይኮነን፡ ኣብታ ንስኻትኩም ክትወርስዋ ንዮርዳኖስ እተሳገርዎ ዘሎኹም ምድሪ ድማ በዚ ነገር እዚ መዓልትታትኩም ተንውሑ።