Deuteronomy 32:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ከውሒ እዩ፣ ግብሩ ፍጹም እዩ፣ ኵሉ መገድታቱ ፍርዲ እዩ፣ ኣምላኽ ሓቅን ብዘይ ዓመጽን ጻድቕን ቅኑዕን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሥ​ራው እው​ነ​ተኛ ነው፤ መን​ገ​ዱም ሁሉ የቀና ነው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የታ​መነ ነው፤ ክፋ​ትም የለ​በ​ትም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጻድ​ቅና ቸር ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱ አምላክ ነው፤ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ የቀና ነው፤ የታመነ አምላክ፥ ክፋትም የሌለበት፥ እርሱ እውነተኛና ቅን ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እርሱ ዐለት፥ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ የቀና ነው፥ የታመነ አምላክ፥ ተንኮል የሌለበት፥ እርሱ ቀጥተኛና ጻድቅ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኑ ዛላቴ፥ አ ኦሱዋን ፖኩ ባዋ፤ አ ኦገ ኡባይካ ሱረ። ኑ ጾሳይ አማነትያዋነ ኢታተይ ባይናዋ፤ እ ቱማንቻነ ሱረ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I nu zaallaattee, Aa oosuwaan pokkuu baawa; Aa oge ubbaykka suure. Nu S'oossay ammanettiyaawaanne iitatetsay bayinnawaa; I tumanchchanne suure.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Izi nuus miixa; iza oosotikka kumeththa; Iza ogeti wurikka suure; izi balettontta ammanettida Xoossa; izi suurenne xillo Xoossa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢዚ ኑስ ሚጻ፤ ኢዛ ኦሶቲካ ኩሜ፤ ኢዛ ኦጌቲ ዉሪካ ሱሬ፤ ኢዚ ባሌቶንታ ኣማኔቲዳ ጾሳ፤ ኢዚ ሱሬኔ ጺሎ ጾሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ኑ ዛላ፤ እያ ኦሶይ ፖሎ፤ እያ ኦገይ ሱረ። ፆሳይ አማንይሳ፤ ዎርዶይ ባይናይሳ፤ እ ቱማንቾነ ሱረ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I nu Zaalla; iya oosoy polo; iya ogey suure. Xoossay ammantheysa; wordoy baynaysa; I tumanchonne suure.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ ዐለት፣ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ ትክክል ነው፤ የማይሳሳት ታማኝ አምላክ፣ ቀጥተኛና ጻድቅ አምላክም እርሱ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እርሱ ምሽጋችን ነው፤ ሥራዎቹም ፍጹሞች ናቸው፤ መንገዶቹም ሁሉ የቀኑ ናቸው፤ የማይሳሳት ታማኝ አምላክ፥ እርሱም ቀጥተኛና እውነተኛ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንሱ ኣምላኽ እዩ፤ ግብሩ ኸዓ ፍፁም እዩ፤ ኵሉ መንገዱ ድማ ሓቂ እዩ፤ ክፍኣት ዘይብሉ እሙን ኣምላኽ እዩ፤ ንሱ ፃድቕን ቅኑዕን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሉ መገዱ ፍርዲ እዩ እሞ፡ እቲ ኸውሒ ግብሩ ፍጹም እዩ፡ ዓመጽ ዜብሉ ኣምላኽ እምነት እዩ፡ ንሱ ጻድቕን ቅኑዕን እዩ።