Deuteronomy 32:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምሳይ ተዓቚሩ ኣብ ማእከል መዝገበይዶ ኣይኰነን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእኔ ዘንድ ያለው ትእ​ዛዝ ይህ አይ​ደ​ለ​ምን? በመ​ዝ​ገ​ቤስ የታ​ተመ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የወይን ጠጃቸው የእባብ መርዝ፥ የእፉኝትም ሥራይ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ይህስ በእኔ ዘንድ የተጠበቀ፥ በመዝገቤስ የታተመ አይደለምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ፥ ሀዋ ታን ናጋደ ታ ማዝጎብያን አታማበይክታ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay, Hawaa taani naagaade Ta mazggobiyaan attamabeyikkitaa?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hayssa tani dogadinaa? Ta mazgaban xaafetti uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሳ ታኒ ዶጋዲና? ታ ማዝጋባን ጻፌቲ ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ፥ “ታ ሄሳ ዶጋድና? ታ ማዝጋበን ፃፋብክና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday, “Ta hessa dogadina? Ta mazgaben xaafabikina?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ይህ በእኔ ዘንድ ተጠብቆ ያለ፣ በመዝገቤስ የታተመ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ጠላቶቻችን የፈጸሙት በደል በእግዚአብሔር መዝገብ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዙይ ኣባይ ተዓቚሩዶ ኣይኮነን? ኣብ መዝገበይ ከዓ ተሓቲሙዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ኣባይ ተአርኒቡ፡ ኣብ መዝገበይ ከአ ተሓቲሙዶ ኣይኮነን፡