Deuteronomy 31:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድሕሪኡ ሙሴ ነዚ ሕጊ እዚ ጽሒፉ ነቶም ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ዝጾሩ ካህናት ደቂ ሌዊን ንዅሎም ዓበይቲ እስራኤልን ሃቦም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ይህ​ችን ሕግ ጻፈ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም የቃል ኪዳ​ኑን ታቦት ይሸ​ከሙ ለነ​በ​ሩት ለሌዊ ልጆች ለካ​ህ​ናቱ፥ ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ሁሉ ሰጣት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ይህችን ሕግ ጻፈ፥ የእግዚአብሔርንም የቃል ኪዳኑን ታቦት ይሸከሙ ለነበሩት ለሌዊ ልጆች ለካህናቱ ለእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ሰጣት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም ይህን ሕግ ጽፎ፥ የጌታን የኪዳን ታቦት ለሚሸከሙ ለሌዊ ልጆች፥ ለካህናቱና ለእስራኤል አለቆች ሁሉ ሰጠ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ሀ ህግያ ጻፊደ፥ መና ጎዳ ጫቁዋ ታቦታ ቶክያ ቄሰ ግድያ ሌዊያ ናናቶነ እስራኤልያ ጭማቶ ኡባዉ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse ha higgiyaa s'aafiide, Med'inaa Godaa C'aak'uwaa Taabootaa tookkiyaa k'eese gidiyaa Leewiyaa naanatoonne Israa'eeliyaa c'imatoo ubbaw immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Musey woga xaafidi Caaqo Qaala Taabotaa tookkiza qeese gidida Lewe naytassinne Isra7eele cimata ubbaas immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ሙሴይ ዎጋ ጻፊዲ ጫቆ ቃላ ታቦታ ቶኪዛ ቄሴ ጊዲዳ ሌዌ ናይታሲኔ ኢስራኤሌ ጪማታ ኡባስ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ ሀ ህግያ ፃፍድ፥ ጎዳ ቃላ ጫቆ ታቦትያ ቶክያ ካህነ ግድዳ ሌወ ናይታስነ እስራኤለ ጭማታስ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey ha higgiya xaafidi, Godaa qaala caaqo Taabotiya tookiya kahine gidida Leewe naytasinne Isra7eele cimatas immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴም ይህን ሕግ ጽፎ፣ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) የኪዳን ታቦት ለሚሸከሙ ለሌዊ ልጆች፣ ለካህናቱና ለእስራኤል አለቆች ሁሉ ሰጠ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያ በኋላ ሙሴ የእግዚአብሔርን ሕግ ጽፎ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት አገልጋዮች ለሆኑት ለሌዋውያን ካህናትና ለእስራኤል ሕዝብ አለቆች ሰጣቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ እዝ ሕጊ እዙይ ፅሒፉ፥ ነቶም ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ዝፆሩ ኻህናት ደቂ ሌዊን ንዅሎም ዓበይቲ እስራኤልን ሃቦም።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸአ ዓበይቲ ነገዳትካን መኳንንትኹምን ኣክቡለይ እዚ ነገር እዚ ድማ ኣብ ኣእዛኖም ክዛረቦም፡ ሰማይን ምድርን ከአ ከመስክረሎም እየ።