Deuteronomy 31:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ ንእያሱ ጸዊዑ ኣብ ቅድሚ ዅሉ እስራኤል በሎ፦ “ምስ እዚ ህዝቢ እዚ ናብታ የሆዋ ንኣቦታቶም ኪህቦም ኢሉ ቃለ መሓላ ዝኣተወሎም ምድሪ ክትከይድ ኣሎካ። ንሳቶም ድማ ክወርስዎ ክትገድፎ ኣለካ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ኢያ​ሱን ጠርቶ በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ፊት፦ ‘አንተ ከዚህ ሕዝብ ጋር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው እን​ዲ​ሰጥ ወደ ማለ​ላ​ቸው ምድር ትገ​ባ​ለ​ህና፥ እር​ስ​ዋ​ንም ለእ​ነ​ርሱ ታወ​ር​ሳ​ለ​ህና ጽና፤ በርታ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ኢያሱን ጠርቶ በእስራኤል ሁሉ ፊት። አንተ ከዚህ ሕዝብ ጋር እግዚአብሔር ለአባቶቻቸው እንዲሰጥ ወደ ማለላቸው ምድር ትገባለህና፥ እርስዋንም ለእነርሱ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ሙሴ ኢያሱን ጠርቶ በእስራኤል ሁሉ ፊት እንዲህ አለው፤ “ጌታም ለአባቶቻቸው ሊሰጥ ወደ ማለላቸው ምድር ከዚህ ሕዝብ ጋር አብረህ ስለምትገባ፥ ምድሪቱን ርስታቸው አድርገህ ስለምታከፋፍል በርታ፤ ደፋርም ሁን።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ሙሴ ኢያሳ ጼሲደ፥ እስራኤልያ አሳ ኡባ ስንን ሃዋዳን ያጌዳ፥ “ምና፤ ገንጫ። አያዉ ጎፐ፥ ኔን ሀ አሳና እትፐ መና ጎዳይ ኡንቱንቱ ማይዛ አዋቶ እማና ጊደ ጫቄዳ ቢታ ገልሳሳ፤ ሄ ቢታካ ኡንቱንታ ላትሳሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Muse Iyyaasa s'eesiide, Israa'eeliyaa asaa ubbaa sintsan hawaadan yaageedda, «Minna; genc'c'a. Ayaw gooppe, neeni ha asaanna ittippe Med'inaa Goday unttunttu mayzza aawaatoo immana giide c'aak'k'eedda biittaa gelissaasa; he biittaakka unttuntta laatissaasa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Musey Iyaaso baakko xeygidi kumeththa Isra7eele asaa sinththan, «Minna; babbofa; GODAY kase istta aawata laatissana giidi caaqqida biittayo laattana mala dereza kaaleththa gelththada laatisanay nena.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ሙሴይ ኢያሶ ባኮ ጼይጊዲ ኩሜ ኢስራኤሌ ኣሳ ሲንን፥ «ሚና፤ ባቦፋ፤ ጎዳይ ካሴ ኢስታ ኣዋታ ላቲሳና ጊዲ ጫቂዳ ቢታዮ ላታና ማላ ዴሬዛ ካሌ ጌልዳ ላቲሳናይ ኔና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ እያሱ ፄግድ፥ እስራኤለ አሳ ኡባ ስንን ሀይሳዳ ያግስ፤ “ምና፤ ገንጫ። ነ ሀ አሳራ እስፈ ጎዳይ ኤንታ ማይዛታስ እማና ግድ ጫቅዳ ቢታ ገላሳ፤ ሄ ቢታ ኤንታ ላትሳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey Iyyasu xeegidi, Isra7eele asaa ubbaa sinthan haysada yaagis; “Minna; genca. Ne ha asaara issife Goday enta mayzatas immana gidi caaqida biitta gelaasa; he biitta enta laatisaasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሙሴ ኢያሱን ጠርቶ በእስራኤል ሁሉ ፊት እንዲህ አለው፤ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአባቶቻቸው ሊሰጥ ወደ ማለላቸው ምድር ከዚህ ሕዝብ ጋር አብረህ ስለምትገባ፣ ምድሪቱን ርስታቸው አድርገህ ስለምታከፋፍል በርታ፤ ደፋርም ሁን።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ ሙሴ ኢያሱን ጠርቶ በእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ፊት እንዲህ አለው፤ “በርታ ድፍረትም ይኑርህ፤ እግዚአብሔር ለቀድሞ አባቶቻቸው በመሐላ ቃል በገባላቸው መሠረት ምድሪቱን ይወርሱ ዘንድ ሕዝቡን መርተህ የምታስገባ አንተ ነህ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ንኢያሱ ፀዊዑ ኣብ ቅድሚ ዅሎም ህዝቢ እስራኤል “ንስኻ ምስ እዝ ህዝቢ እዙይ፥ ናብታ እግዚኣብሄር ነቦታቶም ክህቦም ዝመሓለሎም ምድሪ ኽትኣቱ፥ ንስኻ ድማ ኽተውርሶም ኢኻ እሞ ፅኑዕን ተባዕን ኩን።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸአ ዓበይቲ ነገዳትካን መኳንንትኹምን ኣክቡለይ እዚ ነገር እዚ ድማ ኣብ ኣእዛኖም ክዛረቦም፡ ሰማይን ምድርን ከአ ከመስክረሎም እየ።