Deuteronomy 31:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ከምቲ ንሲሆንን ዖግን ነገስታት ኣሞራውያንን ምስታ ዘጥፍኣ ምድርን ዝገበሮ፡ ንዓታቶም ኪገብሮም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር አምላክም ባጠፋቸው በዮርዳኖስ ማዶ በሚኖሩ በሁለቱ በአሞሬዎናውያን ነገሥታት በሴዎንና በዐግ፥ በምድራቸውም እንዳደረገ እንዲሁ ያደርግባቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ባጠፋቸው በአሞራውያን ነገሥታት በሴዎንና በዐግ በምድራቸውም እንዳደረገ ያደርግባቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ የአሞራውያንን ነገሥታት ሴዎንንና ዐግን ከነምድራቸው እንዳጠፋቸው እነዚህንም ያጠፋቸዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ አሞረ ካተቱዋ ስሆናነ ኦጋ ጾኒደ፥ ኡንቱንቱ ቢታ ይሴዳዋዳን፥ ህንተ ሞርከቱዋካ ሄዋዳን ኦና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Amoore Kaatetuwaa Sihoonanne Ooga s'ooniide, unttunttu biittaa d'aysseeddawaadan, hintte morkkatuwaakka hewaadan ootsana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Amoore dere kawota Sihoonenne Aage xoonidi istta biittaa dhayssida mala istta bollaka hessaththo ooththana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኣሞሬ ዴሬ ካዎታ ሲሆኔኔ ኣጌ ጾኒዲ ኢስታ ቢታ ይሲዳ ማላ ኢስታ ቦላካ ሄሳ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ አሞረ ካዎታ ስሆናነ ኦገ ፆንድ፥ ኤንታ ቢታ ይስዳይሳዳ ህንተ ሞርከታ ሄሳዳ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Amoore kawota Sihoonanne Ooge xoonidi, enta biitta dhaysidaysada hinte morketa hessada oothana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር (ያህዌ) የአሞራውያንን ነገሥታት ሴዎንንና ዐግን ከነምድራቸው እንዳጠፋቸው፣ እነዚህንም ያጠፋቸዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር የአሞራውያንን ነገሥታት ሲሖንንና ዖግን ድል ነሥቶ አገራቸውን እንዳጠፋ ሁሉ በእነርሱም ላይ እንዲሁ ያደርጋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር፥ ከምቲ ንነገስታት ኣሞራውያን፥ ሴዎንን ኦግን፥ ምስ ምድሮም ዘጥፍኦም፥ ነዞም ህዝቢ እዚኣቶም ከዓ ኸምኡ ኽገብሮም እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸአ ዓበይቲ ነገዳትካን መኳንንትኹምን ኣክቡለይ እዚ ነገር እዚ ድማ ኣብ ኣእዛኖም ክዛረቦም፡ ሰማይን ምድርን ከአ ከመስክረሎም እየ። |