Deuteronomy 30:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዝመሓለላ ምድሪ ምእንቲ ኽትነብር፡ ንሱ ዕድመኻን ንውሓት መዓልትኻን ስለ ዝዀነ፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ከተፍቅሮን ድምጹ ክትሰምዕን ክትጣበቕን ትኽእል። ኣቦታትኩም ንኣብርሃምን ንይስሃቅን ንያእቆብን ክህቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ለአባቶችህ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም እንዲሰጣቸው በማለላቸው በምድሪቱ ትቀመጥ ዘንድ፥ እርሱ ሕይወትህ፥ የዘመንህም ርዝመት ነውና አምላክህን እግዚአብሔርን ውደደው፤ ቃሉን ስማው፤ አጥናውም።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ለአባቶችህ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም እንዲሰጣቸው በማለላቸው በምድሪቱ ትቀመጥ ዘንድ፥ እርሱ ሕይወትህ የዘመንህም ርዝመት ነውና አምላክህን እግዚአብሔርን ትወድደው ትጠባበቀውም ቃሉንም ትሰማ ዘንድ ምረጥ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ አምላክህን ውደደው፤ ለቃሉም ታዘዝ፤ ከእርሱም ጋር ተጣበቅ። ጌታ ለአባቶችህም ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ሊሰጣቸው በማለላቸው ምድር የዕድሜህም ዘመን ሕይወትም ማለት ነው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ህንተ ጾሳ ሲቅተ፤ አ ቃላ ስስተ፥ አዉ አዛዘትተ፤ አናና ኦይቀትተ። ሄዋዳን ሀኖፐ፥ መና ጎዳይ ህንተዉ ደኡዋ። ካሰ ህንተ ማይዛ አዋቶ፥ አብራሃማዉ፥ ይሳቃዉነ ያቆባዉ እማናዉ ጫቄዳ ጋድያን ህንተነ ህንተ ናናይ አዱሳ ላይ ደአና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa hintte S'oossaa siik'ite; Aa k'aalaa sisite, aw azazettite; aanana oyk'k'etite. Hewaadan hanooppe, Med'inaa Goday hinttew de'uwaa. Kase hintte mayzza aawaatoo, Abrahaamaw, Yisaak'awunne Yaak'oobaw immanaw c'aak'k'eedda gadiyaan hinttenne hintte naanay adussa laytsaa de'ana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte Xoossaa siiqite; iza qaala siyite; izakko shiphi giite; hessaththo hanikko GODAY kase intte aawatas, Abrahaames, Yisaaqassinne Yaaqoobes immanaas caaqqida biittan intteninne intte nayti adussa layth de7ana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ሲቂቴ፤ ኢዛ ቃላ ሲዪቴ፤ ኢዛኮ ሺጲ ጊቴ፤ ሄሳ ሃኒኮ ጎዳይ ካሴ ኢንቴ ኣዋታስ፥ ኣብራሃሜስ፥ ዪሳቃሲኔ ያቆቤስ ኢማናስ ጫቂዳ ቢታን ኢንቴኒኔ ኢንቴ ናይቲ ኣዱሳ ላይ ዴኣና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ነ ፆሳ ዶሳ፤ እያ ቃላ ስአ፥ እያዉ ኪተታ፤ እያራ ኦይከታ። ሄሳዳ ሀንኮ፥ ጎዳይ ካሰ ነ ማይዛታስ፥ አብራሃመስ፥ ይሳቃስነ ያይቆባስ እማናዉ ጫቅዳ ቢታን ነነ ነ ሼሻይ አዱሳ ላይ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa ne Xoossaa dosa; iya qaala si7a, iyaw kiiteta; iyara oyketa. Hessada haniko, Goday kase ne mayzatas, Abrahaames, Yisaaqasinne Yayqoobas immanaw caaqida biittan nenne ne sheeshay adussa laythi daana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይኸውም አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) እንድትወድ፣ ቃሉን እንድታደምጥና ከእርሱ ጋር እንድትጣበቅ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሕይወትህ ነው፤ ለአባቶችህ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ሊሰጣቸው በማለላቸው ምድር ረዥም ዕድሜ ይሰጥሃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አምላክህን እግዚአብሔርን ውደድ፤ ለእርሱም ታዛዥ ሁን፤ በእርሱም እመን፤ ይህም ለአንተ ሕይወት ከመሆኑም በላይ ለቀድሞ አባቶችህ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ በመሐላ ቃል በገባላቸው መሠረት ገብተህ በምትኖርባት ምድር ለረጅም ዘመን ትኖራለህ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ህይወትኩም እዩ እሞ፥ ኣብታ ነቦታትኩም ንኣብርሃምን ንይስሓቅን ንያእቆብን ክህቦም ዝመሓለሎም ምድሪ ነዊሕ ዕድመ ኽህበኩም እዩ። ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣፍቅርዎ፤ ቃሉ ድማ ስምዑ፤ ናብኡውን ቅረቡ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ህይወትካን ምናሕ ዕድሜኻን እዩ እሞ፡ ኣብታ እግዚኣብሄር ነቦኣታትካ፡ ንኣብርሃምን ንይስሃቅን ንያእቆብን፡ ኪህቦም ዝመሓለሎም ምድሪ ኽትነብርሲ፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኣፍቅሮ፡ ቃሉ ድማ ስማዕ ናብኡውን ልገብ። |