Deuteronomy 30:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኪኸውን ድማ እዩ፡ እዚ ዅሉ እቲ ኣብ ቅድሜኹም ዘቐመጥክዎ በረኸትን መርገምን ምስ በጽሓኩም፡ ኣብ ኵሎም እቶም እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝሰጐገኩም ኣህዛብ ከኣ ክትዝክሮም ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እን​ዲ​ህም ይሆ​ናል፤ እኔ በፊ​ትህ ያኖ​ር​ሁት ይህ ነገር ሁሉ፥ በረ​ከ​ቱና መር​ገሙ በወ​ረ​ደ​ብህ ጊዜ፥ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሚ​በ​ት​ንህ በዚያ በአ​ሕ​ዛብ ሁሉ መካ​ከል ሆነህ በል​ብህ ዐስ​በው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም ይሆናል፤ እኔ በፊትህ ያኖርሁት ይህ ነገር ሁሉ፥ በረከቱና መርገሙ፥ በወረደብህ ጊዜ፥ አምላክህም እግዚአብሔር በሚበትንህ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ሆነህ በልብህ ባሰብኸው ጊዜ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እንዲህም ይሆናል፥ እኔ በፊትህ ያኖርሁት ይህ ነገር ሁሉ፥ በረከቱና መርገሙ በወረደብህ ጊዜ አምላክህ ጌታ በትኖህ በምትኖርበት አሕዛብ መካከል ሆነህ በልብህ አስታውሰህ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀ ታ ህንተ ስንን ዎዳ አንጁነ ሸቃይ ህንተ ቦላን ጋክያ ዎደ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተና ላልያ ሀራ ካዉተቱዋ ግዶን ደኢደ፥ ሀዋ ህንተ ሀሳያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha ta hintte sintsan wotseedda anjjuunne shek'ay hintte bollan gakkiyaa wode, Med'inaa Goday hintte S'oossay hinttena laaliyaa hara kawutetsatuwaa giddon de'iidde, hawaa hintte hassayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nam7atappe issaa intte doorana mala hach ta intte sinththan anjjonne qanggeth woththadis; GODAA intte Xoossay inttena kawoteththata giddon dishe intte iza yuushshi qoppiza wode,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናምኣታፔ ኢሳ ኢንቴ ዶራና ማላ ሃች ታ ኢንቴ ሲንን ኣንጆኔ ቃንጌ ዎዲስ፤ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴና ካዎቴታ ጊዶን ዲሼ ኢንቴ ኢዛ ዩሺ ቆፒዛ ዎዴ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀች ታ ነ ስንን ዎዳ አንጆይነ ባደይ ነ ቦላ ጋክያ ዎደ ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ነና ላልያ ሀራ ካዎተታ ግዶን ደእሸ ሀይሳ ነ አኬክኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hachi ta ne sinthan wothida anjoynne baadethay ne bolla gakiya wode Goday, ne Xoossay nena laaliya hara kawotethata giddon de7ishe haysa ne akeekiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በፊትህ ያስቀመጥሁት ይህ በረከትና መርገም ሁሉ በአንተ ላይ ሲመጣና አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በትኖህ በምትኖርበት አሕዛብ መካከል ሆነህ ወደ ልብህ ተመልሰህ ነገሮቹን በምታስተውልበት ጊዜ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እኔ ዛሬ በፊትህ በበረከትና በመርገም መካከል ምርጫን ሰጥቼሃለሁ፤ እግዚአብሔር በሕዝቦች መካከል በበተነህ ቦታ ሆነህ ብታስታውሰው
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኵሉ እዝ ነገር እዙይ ኣብ ቅድሜኹም ዘንበርኩልኩም በረከትን መርገምን ምስ መፀኩም፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣብቶም ፋሕ ዘበለኩም ኵሎም ኣህዛብ ኴንኩም ከዓ፥ ናብ ልብኹም ተመሊስኩም እንተ ሓሰብኩምዎ፥
Amharic Tigrinya 2011 ኪኸውን ድማ እዩ፡ እዚ ኹሉ ነገር ኣብ ቅድሜኻ ዘንበርኩልካ በረኸትን መርገምን ምስ መጸካ፡ ኣብቶም እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ፋሕ ዘበለካ ኹሎም ህዝብታት ዃንካ ከአ፡ ናብ ልብኻ ተመሊስካ እንተ ሐሰብካዮ፡