Deuteronomy 3:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዘን ከተማታት እዚኣተን ብነዊሕ መናድቕን ደጌታትን መጋረጃታትን ተኸቢበን ነበራ። ኣብ ጎኒ መንደቕ ዘይብለን ከተማታት ብዙሓት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እጅግ ብዙ ከሆኑት ከፌርዜዎን ከተሞች ሌላ፥ እነዚህ ከተሞች ሁሉ ቁመቱ ረዥም በሆነ ቅጥር በመዝጊያና በመወርወሪያም የተመሸጉ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በቅጥር ካልተመሸጉት ከእጅግ ብዙ ከተሞች ሌላ፥ እነዚህ ከተሞች ሁሉ ቁመቱ ረጅም በሆነ ቅጥር በመዝጊያና በመወርወሪያም የተመሸጉ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ ሁሉ ከተሞች፥ በቅጥር ካልተመሸጉት ከእጅግ ብዙ ከተሞች ሌላ፥ ቁመቱ ረጅም በሆነ ቅጥር በመዝጊያና በመወርወሪያም የተመሸጉ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ ካታማቱ ኡባይካ አዱሳ ግምቢያን ድረቴዳዋንታነ ፐንግያናነ ጎርድያ ምና ደእያዋንታ። ቃይ ግምቢያ ድርሳይ ባይና ሎይ ዳሮ ሞቱካ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha katamatuu ubbaykka adussa gimbbiyaan diretteeddawanttanne penggiyaananne gorddiyaa mitsaanna de'iyaawantta. K'ay gimbbiyaa dirssay bayinna loytsi daro mootsatuukka de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He katamati wuri gimben gimbettida; pengetikka kolatatan gordeteettes; istta yuushon dirsay baynda cora mandarati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ካታማቲ ዉሪ ጊምቤን ጊምቤቲዳ፤ ፔንጌቲካ ኮላታታን ጎርዴቴቴስ፤ ኢስታ ዩሾን ዲርሳይ ባይንዳ ጮራ ማንዳራቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ካታማት ኡባይ አዱሳ ግምበን ድረትዳይሳታነ ፐንገት ኮበትዳይሳታ። ግምበ ድርስ ባይና ዳሮ ጉታትካ ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha katamati ubbay adussa gimben diretidaysatanne pengeti kobetidaysata. Gimbe dirsi bayna daro gutatika de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ከተሞች ሁሉ ከፍ ባሉ ቅጥሮች፣ በመዝጊያዎችና በመወርወሪያዎች የተመሸጉ ነበሩ፤ እንዲሁም ቅጥር የሌላቸው አያሌ መንደሮች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህም ሁሉ ከተሞች ከፍ ያለ ቁመት ባላቸው ቅጽሮች የተመሸጉ ነበሩ፤ የቅጽሮቹም በሮች በመወርወሪያ የሚዘጉ ነበሩ፤ ቅጽር የሌላቸው ብዙ መንደሮችም ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵለን እዘን ከተማታት እዚኣተን፥ ብነዊሕ መካበብያ ዝተዓረዳ፤ ብመዓፁን መሸጐርን ዝፀንዓ ነበራ። ዘይተዓረዳ ኸተማታት እውን ብዙሓት ነበራ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩለን እዘን ከተማታት እዚኤን፡ ብጀካ እተን ዘይተዐርዳ ብዙሓት ከተማታት፡ ብነዊሕ መካበብያ እተዐርዳ። ብመዓጹን ብመሸጎርን ዝጸንዓ እየን። |