Deuteronomy 3:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ንባርያኻ ዕብየትካን ሓያል ኢድካን ከተርእዮ ጀሚርካ ኣለኻ። ከመይሲ ከም ግብሪካን ከም ሓይልኻን ክገብር ዝኽእል ኣምላኽ ኣብ ሰማይ ወይ ኣብ ምድሪ እንታይ ኣሎ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! ታላቅነትህንና ኀይልህን፥ የጸናች እጅህንና የተዘረጋች ክንድህን ለእኔ ለአገልጋይህ ማሳየት ጀምረሃል፤ በሰማይና በምድርም እንደ ሥራህ፥ እንደ ኀይልህም ይሠራ ዘንድ የሚችል አምላክ ማን ነው? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ታላቅነትህን የጸናችውንም እጅህን ለእኔ ለባሪያህ ማሳየት ጀምረሃል፤ በሰማይና በምድርም እንደ ሥራህ እንደ ኃይልህም ይሠራ ዘንድ የሚችል አምላክ ማን ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ‘ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ታላቅነትህን የጸናችውንም እጅህን ለእኔ ለአገልጋይህ ማሳየት ጀምረሃል፥ በሰማይም ሆነ በምድርም እነዚህ ሥራዎችና ኃያል ተግባራት እንደ አንተ ማድረግ የሚችል አምላክ ማን ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳዉ፥ ነ ግታተነ ነ ምኖ ኩሽያ ታና፥ ነ ቆማ በሳናዉ ዶማዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ ነዋዳን ሀዋ ማላ ኦሶቱዋነ ዎልቃማባ ኦናዉ ዳንዳይያዌ ሳሉዋን ግድና ሳኣን አይ ጾሳይ ደኢ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaw, ne gitatetsaanne ne mino kushiyaa taana, ne k'oomaa bessanaw doommaadda; ayaw gooppe, newaadan hawaa mala oosotuwaanne wolk'k'aamabaa ootsanaw danddayiyaawe saluwaan gidina sa'aan ay s'oossay de'ii? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ubbaafe dhoqqa GODAWU! Ne gitateththaanne ne mino qeseza taas ne ayllezas beso doommadasa; neni ooththiza gitanne wolqqama oosota ooththiza hara GODAY Salonkka Sa7ankka deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኡባፌ ቃ ጎዳዉ! ኔ ጊታቴኔ ኔ ሚኖ ቄሴዛ ታስ ኔ ኣይሌዛስ ቤሶ ዶማዳሳ፤ ኔኒ ኦዛ ጊታኔ ዎልቃማ ኦሶታ ኦዛ ሃራ ጎዳይ ሳሎንካ ሳኣንካ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኡባ ሃርያ ጎዳዉ፥ ነ ግታተነ ነ ምኖ ኩሽያ ታና፥ ነ አይልያ በሳናዉ ዶማዳሳ። ነ ኦያ ዎልቃማ ኦሶታ ኦናዉ ዳንዳኤይ ሳሎን ግድን ሳአን ሀራ ፆሲ ደኢ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ubbaa Haariya Godaw, ne gitatethaanne ne mino kushiya tana, ne aylliya bessanaw doomadasa. Ne oothiya wolqaama oosota oothanaw danda7ey salon gidin sa7an hara xoossi de7ii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ጌታ እግዚአብሔር (አዶናይ ያህዌ) ሆይ፤ ታላቅነትህንና ብርቱ ክንድህን ለእኔ ለባሪያህ እነሆ ማሳየት ጀምረሃል፤ ለመሆኑ በሰማይም ሆነ በምድር፣ አንተ የምታደርጋቸውን ሥራዎችና ታላላቅ ድርጊቶች መፈጸም የሚችል አምላክ ማነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ‘ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ወደ ፊት ከምታደርጋቸው ታላላቅና አስደናቂ ነገሮች ሁሉ ያሳየኸኝ የመጀመሪያውን ክፍል ብቻ እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ አንተ የምታደርጋቸውን ታላላቅ ነገሮች የሚያደርግ ሌላ አምላክ በሰማይም ሆነ በምድር የለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ‘ኦ እግዚኣብሄር፥ ንባርያኻ ዕቤትካን ሓይልኻን ኽተርእየኒ ጀመርካ። ኣብ ሰማይ ኮነ ኣብ ምድሪ ኸም ግብርኻን ከም ሓይልኻን ክገብር ዝኽእል ካልእ ኣምላኽ የለንሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ንባርያኻ ዕቤትካን እታ ጽንዕቲ ኢድካን ከተርእየኒ ጀመርካ፡ ከመይሲ ኣብ ሰማይ ኮነ ኣብ ምድሪ ኸም ግብርኻን ከም ሓይልኻን ኪገብር ዚኽእል ኣየናይ ኣምላኽ እዩ፡ |