Deuteronomy 3:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ንኣሕዋትኩምን ንዓኻትኩምን ዕረፍቲ ክሳዕ ዚህቦም፡ ነታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣብ ወሰን ዮርዳኖስ ዝሃቦም ምድሪ ድማ ክሳዕ ዚወርስዋ። ሽዑ ነፍሲ ወከፍኩም ናብቲ ኣነ ዝሃብኩኹም ንብረቱ ተመለሱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይኸውም እግዚአብሔር እንደ እናንተ፥ ወንድሞቻችሁን እስኪያሳርፍ ድረስ፥ እነርሱም ደግሞ በዮርዳኖስ ማዶ አምላካችሁ እግዚአብሔር የሚሰጣቸውን ምድር እስኪወርሱ ድረስ ነው። ከዚያም በኋላ ሁላችሁ ወደ ሰጠኋችሁ ርስት ትመለሳላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይኸውም እግዚአብሔር እናንተን እንዳሳረፈ፥ ወንድሞቻችሁን እስኪያሳርፍ ድረስ እነርሱም ደግሞ በዮርዳኖስ ማዶ አምላካችሁ እግዚአብሔር የሚሰጣቸውን ምድር እስኪወርሱ ድረስ ነው፤ ከዚያም በኋላ እናንተ ሁሉ ወደ ሰጠኋችሁ ርስት ትመለሳላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይኸውም ጌታ እናንተን እንዳሳረፈ፥ ወንድሞቻችሁን እስኪያሳርፍ ድረስ እነርሱም ደግሞ በዮርዳኖስ ማዶ ጌታ አምላካችሁ የሚሰጣቸውን ምድር እስኪወርሱ ድረስ ነው፤ ከዚያም በኋላ እናንተ ሁሉ ወደ ሰጠኋችሁ ርስት ትመለሳላችሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዌነ፥ መና ጎዳይ ህንተና ሸምፕሴዳዋዳን፥ ህንተ እሻቱዋካ ሸምፕሳና ጋካናዉነ፥ ቃይ ዮርዳኖሳ ሻፋ ሄፍንን፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ኡንቱንቶ እምያ ቢታ ኡንቱንቱ አካና ጋካናሳ። ሄዋፐ ጉይያን፥ ህንተ ሁጲያን ሁጲያን፥ ታን ህንተንቶ እሜዳ ቢታ ስሚታ’ ያጋድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewenne, Med'inaa Goday hinttena shemppisseeddawaadan, hintte ishatuwaakka shemppissana gakkanawunne, k'ay Yorddaanoosa Shaafaa hefintsan, Med'inaa Goday hintte s'oossay unttunttoo immiyaa biittaa unttunttu akkana gakkanaasa. Hewaappe guyyiyaan, hintte huup'iyaan huup'iyaan, taani hinttenttoo immeedda biittaa simmiita› yaagaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte GODAY hayssan inttena shempisoyssaththo intte ishanttaka Yordaanooseppe arshey wulliza baggara GODAY isttas immiza biittayo gelidi saroteththan shempana gakkanaas intte istta maaddite; hessafe guye tani inttes immida biittayo haa simmanaas dandayeeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ጎዳይ ሃይሳን ኢንቴና ሼምፒሶይሳ ኢንቴ ኢሻንታካ ዮርዳኖሴፔ ኣርሼይ ዉሊዛ ባጋራ ጎዳይ ኢስታስ ኢሚዛ ቢታዮ ጌሊዲ ሳሮቴን ሼምፓና ጋካናስ ኢንቴ ኢስታ ማዲቴ፤ ሄሳፌ ጉዬ ታኒ ኢንቴስ ኢሚዳ ቢታዮ ሃ ሲማናስ ዳንዳዬታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ህንተና ሸምፕስዳይሳዳ ህንተ እሻታ ሸምፕሳና ጋካናዉነ ዮርዳኖሰ ሻፋፐ ሄፍንን ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ኤንታዉ እምያ ቢታ ኤንቲ ኤካና ጋካናዉ ኤንታዉ ኦለትተ። ሄሳፈ ጉየ፥ ታኒ ህንተዉ እምዳ ቢታ ስመታ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday hintena shempisidaysada hinte ishata shempisana gakanawunne Yordaanose shaafape hefinthan Goday, hinte Xoossay entaw immiya biitta enti ekana gakanaw entaw oletite. Hessafe guye, taani hintew immida biitta simmeta” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይኸውም፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለእናንተ እንዳደረገው ሁሉ ወንድሞቻችሁን እስኪያሳርፋቸውና አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከዮርዳኖስ ማዶ የሚሰጣቸውን ምድር እነርሱም እንደዚሁ እስኪወርሱ ድረስ ነው፤ ከዚያ በኋላ እያንዳንዳችሁ ወደ ሰጠኋችሁ ርስት ትመለሳላችሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ለእናንተ በዚህ እንዳደረገላችሁ ሁሉ፥ ለእነርሱም ከዮርዳኖስ በስተምዕራብ በኩል የሚያወርሳቸውን ምድር ሰጥቶ በሰላም እስካሳረፋቸው ድረስ ወገኖቻችሁን እስራኤላውያንን እርዱ፤ ከዚያም በኋላ እኔ ወደ ሰጠኋችሁ ወደዚህች ምድር መመለስ ትችላላችሁ።’ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ነሕዋትኩም ከማኻትኩም ክሳዕ ዘዕርፎም፥ እታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ ዝህቦም ምድሪ ኽሳዕ ዝወርስዋ፥ ፅንሑ። ድሕሪቱይ ነፍሲ ወከፍኩም ነናብታ ዝሃብኩኹም ርስትኹም ትምለሱ’ ኢለ ኣዘዝኩኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ነሕዋትኩም ድማ ከማኸትኩም ክሳዕ ዜዕርፎም፡ እታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ ዝህቦም ምድሪ ኽሳዕ ዚርስትይዋ፡ ጽንሑ። ድሕርቲ ነፍሲ ወከፍኩም ነናብታ ዝሀብኩኹም ርስትኹም ትምለሱ። |