Deuteronomy 3:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ ጊዜ እቲኣ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ነዛ ምድሪ እዚኣ ክትወርስዋ ሂቡኩም፡ በልኩኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በዚ​ያም ዘመን እን​ዲህ ብዬ አዘ​ዝ​ኋ​ችሁ፦ አም​ላ​ካ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይህ​ችን ምድር ርስት አድ​ርጎ ሰጥ​ቶ​አ​ች​ኋል፤ መሣ​ሪ​ያ​ች​ሁን ይዛ​ችሁ እና​ንተ አር​በ​ኞች ሁሉ በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ፊት ትሻ​ገ​ራ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ዘመን እንዲህ ብዬ አዘዝኋችሁ። አምላካችሁ እግዚአብሔር ይህችን ምድር ርስት አድርጎ ሰጥቶአችኋል፤ መሣሪያችሁን ይዛችሁ እናንተ አርበኞች ሁሉ በወንድሞቻችሁ በእስራኤል ልጆች ፊት ትሻገራላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ጊዜ እንዲህ ብዬ አዘዝኋችሁ፦ “ጌታ አምላካችሁ ይህችን ምድር ርስት አድርጎ ሰጥቶአችኋል፤ የእናንተ ጦር ሰዎች ሁሉ ታጥቀው በወንድሞቻችሁ በእስራኤል ልጆች ፊት ትሻገራላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄ ዎደ ታን ህንተና ሀዋዳን ያጋደ አዛዛድ፤ ‘መና ጎዳ ህንተ ጾሳይ ሀ ቢታ ህንተ ላታናዳን ህንተንቶ እሜዳ። ስም ህንተንቶ ደእያ ቶራንቻ አሳ ኡባ ኦላ ሚሻ ግጽሲደ፥ ህንተ እሻቱዋ ግድያ እስራኤልያ አሳፐ ስንና ኦለታናዉ አተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «He wode taani hinttena hawaadan yaagaade azazaad; ‹Med'inaa Godaa hintte S'oossay ha biittaa hintte laattanaadan hinttenttoo immeedda. Simmi hinttenttoo de'iyaa tooranchcha asaa ubbaa olaa miishshaa gis'issiide, hintte ishatuwaa gidiyaa Israa'eeliyaa asaappe sintsanna olettanaw aad'd'ite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode istta kaaleththana mala hayssafe kaalliza wogata ta inttes immadis; GODAA nu Xoossay Yordaanooseppe arshey mokkiza baggara diza biitta intte laattana mala inttes immides; hessa gishshas intte intte olanchchata gixisidi hankko Isra7eele asay bantta xinxxo laattana gakkanaas isttafe sinththati olettanaas aadhdhite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኢስታ ካሌና ማላ ሃይሳፌ ካሊዛ ዎጋታ ታ ኢንቴስ ኢማዲስ፤ ጎዳ ኑ ጾሳይ ዮርዳኖሴፔ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛ ቢታ ኢንቴ ላታና ማላ ኢንቴስ ኢሚዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ኢንቴ ኦላንቻታ ጊጺሲዲ ሃንኮ ኢስራኤሌ ኣሳይ ባንታ ጺንጾ ላታና ጋካናስ ኢስታፌ ሲንቲ ኦሌታናስ ኣቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ታኒ ህንተና ሀይሳዳ ያጋዳ ኪታስ። “ጎዳይ ህንተ ፆሳይ ሄ ቢታ ህንተ ላታና መላ ህንተዉ እሚስ። ህዛ ህንተዉ ደእያ ቶራንቾታ ኡባ ኦላ ሚሸ ዳንጭስድ፥ ህንተ እሻታ ግድዳ እስራኤለ አሳፐ ስን አተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode taani hintena haysada yaagada kiittas. “Goday hinte Xoossay he biitta hinte laattana mela hintew immis. Hiza hintew de7iya tooranchota ubbaa ola miishe dancisidi, hinte ishata gidida Isra7eele asaape sinthe aathite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ እኔ እንዲህ ብዬ አዘዝኋችሁ፤ “አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ይህችን ምድር ርስት አድርጎ ለእናንተ ሰጥቷችኋል፤ ይሁን እንጂ የአካል ብቃት ያላቸው ሰዎቻችሁ ሁሉ ለጦርነት ዝግጁ ሆነው ከወንድሞቻችሁ ከእስራኤላውያን ፊት በመቅደም መሻገር አለባቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በዚህም ጊዜ የሚከተለውን መመሪያ ሰጠኋቸው፤ ‘እግዚአብሔር አምላካችን ከዮርዳኖስ በስተምሥራቅ ያለውን ይህን ምድር ትወርሱ ዘንድ ሰጥቶአችኋል፤ እንግዲህ የጦር ሰዎቻችሁን አስታጥቃችሁ ሌሎቹ የእስራኤል ነገዶች ምድራቸውን እስኪወርሱ ድረስ እነርሱን ለመርዳት ግንባር ቀደም ሆነው እንዲዘምቱ አድርጉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “በታ ጊዜ እቲኣ ‘እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እዛ ምድሪ እዚኣ ኽትወርስዋ ሂቡኩም እዩ፤ ሰብ ሓይሊ ዝኾንኩም ኣፅዋር ሒዝኩም ቀቅድሚ ኣሕዋትኩም ደቂ እስራኤል ተሳገሩ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ጊዜ እቲኣ ኸምዚ ኢለ ኣዛዝክኹም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እዛ ምድሪ እዚኣ ኽትርስትይዋ ሂበኩም እየ እሞ፡ ሰብ ሓይሊ ዘበልኩም ኣጽዋር ሒዝኩም ቀቅድሚ ኣሕዋትኩም ደቂ እስራኤል ሕለፉ።