Deuteronomy 3:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሮቤናውያንን ጋዳውያንን ድማ ፍርቂ ጐልጐል ካብ ጊልዓድ ክሳዕ ፈለግ ኣርኖን፡ ዶብ ድማ ናብ ፈለግ ያቦቅ፡ ዶብ ደቂ ዓሞን፡ ሃብክዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሮቤልና ለጋድም ከገለዓድ ምድር ጀምሮ እስከ አርኖን ሸለቆ ድረስ የሸለቆውን እኩሌታ ዳርቻውንም፥ እስከ አሞን ልጆች ዳርቻ እስከ ኢያቦቅ ወንዝ ድረስ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሮቤል ነገድና ለጋድም ነገድ ከገለዓድ ጀምሮ እስከ አርኖን ሸለቆ ድረስ የሸለቆውን እኩሌታ ዳርቻውንም፥ እስከ አሞን ልጆች ዳርቻ እስከ ያቦቅ ወንዝ ድረስ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሮቤልና ለጋድም ነገዶች ከገለዓድ ጀምሮ እስከ አርኖን ሸለቆ ድረስ፥ የሸለቆውን አማካይ እንደ ወሰን፥ እስከ አሞን ልጆች ዳርቻ እስከ ያቦቅ ወንዝ ድረስ ሰጠሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሮቤላነ ጋዳ ዛርያዉ ጋላኣደፐ ቢደ አርኖና ሻፋ ማታ ጋካናዉ ደእያ ቢታ እማድ። ገድሳ ባጋና ኡንቱንቶ አርኖና ሻፋዉ ባጋይ ዛዋ፤ ቃይ ሁጲሳ ባጋና አሞናቱዋ ቢታ ጋጻ ግድያ ያቦቃ ሻፋይ ዛዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Roobeelanne Gaada zariyaw Gala'aadeppe biide Arnnoona Shaafaa mataa gakkanaw de'iyaa biittaa immaad. Gedissa baggana unttunttoo Arnnoona Shaafaw baggay zawaa; k'ay huup'issa baggana Amoonatuwaa biittaa gas'aa gidiyaa Yaabook'a Shaafay zawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Oroobeele qommotassinne Gaade qommotas Gala7aadeppe biidi Arnoone shaafaa achchi gakkanaas diza dereza immadis; dugeha baggara istta zaway Arnoone shaafa; pudeha bagga zaway qasse Amooneta deren zawa bolla diza Yaabooqe shaafaza. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦሮቤሌ ቆሞታሲኔ ጋዴ ቆሞታስ ጋላኣዴፔ ቢዲ ኣርኖኔ ሻፋ ኣቺ ጋካናስ ዲዛ ዴሬዛ ኢማዲስ፤ ዱጌሃ ባጋራ ኢስታ ዛዋይ ኣርኖኔ ሻፋ፤ ፑዴሃ ባጋ ዛዋይ ቃሴ ኣሞኔታ ዴሬን ዛዋ ቦላ ዲዛ ያቦቄ ሻፋዛ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሮቤላነ ጋደ ኮቻስ ጋላዳፐ ብድ አርኖና ሻፋ ማታ ጋካናዉ ደእያ ቢታ እማስ። ዱገሀ ባጋራ አርኖና ሻፋፐ ባጋይ ኤንታ ዛዋ፤ ቃስ ፑደሀ ባጋራ አሞነታ ቢታስ ጋፃ ግድዳ ያቦቃ ሻፋይ ዛዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Robeelanne Gaade kochaas Galadape bidi Arnoona shaafa mata gakanaw de7iya biitta immas. Dugeha baggara Arnoona Shaafape baggay enta zawa; qassi pudeha baggara Amooneta biittas gaxa gidida Yaaboqa shaafay zawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን የሸለቆውን እኩሌታ ወሰን በማድረግ ከገለዓድ አንሥቶ እስከ አርኖን ሸለቆ፣ ከዚያም የአሞናውያን ድንበር እስከ ሆነው እስከ ያቦቅ ወንዝ ያለውን ግዛት ለሮቤላውያንና ለጋዳውያን ሰጠኋቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለሮቤልና ለጋድ ነገዶችም ከገለዓድ እስከ አርኖን ወንዝ አጠገብ ያለውን ግዛት ሰጠሁ፤ የደቡብ ወሰናቸውም የአርኖን ወንዝ አጋማሽ ሲሆን የሰሜን ወሰናቸው የዐሞናውያን ጠረፍ ክፍል የሆነው የያቦቅ ወንዝ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንደቂ ሮቤልን ንደቂ ጋድን ድማ ኻብ ገለዓድ ክሳዕ ፈለግ ኣርኖን ሃብክዎም። እቲ ወሰን ኣብ ማእኸል እቲ ሩባ ነበረ፤ ክሳዕ እቲ ምስ ኣሞራውያን ዘዋስን ፈለግ ያቦቅ ይበፅሕ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ ሮቤልን ንደቂ ጋድን ድማ ካብ ጊልኣድ ክሳዕ ለሰ ኣርኖን፡ ክሳዕ ፈረቓ እቲ ለሰን ዶቡን ድማ፡ ክሳዕ ርባ ያቦቅ፡ ንሱ ኸአ ዶብ ደቂ ዓሞን፡ |