Deuteronomy 3:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቶም ዝተረፉ ግዙፋት ዖግ ንጉስ ባሳን ጥራይ እዩ ተሪፉ። እንሆ፡ ዓራቱ ዓራት ሓጺን ነበረ። ኣብ ረባተ ደቂ ዓሞንዶ ኣይኰነን፧ ንውሓቱ ትሽዓተ እመት፡ ስፍሓቱ ድማ ኣርባዕተ እመት፡ ከም እመት ሰብ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከራፋይንም ወገን የባሳን ንጉሥ ዐግ ብቻውን ቀርቶ ነበር፤ እነሆ፥ አልጋው የብረት አልጋ ነበረ፤ እርሱ በአሞን ልጆች ሀገር ዳርቻ አለ፤ ርዝመቱ ዘጠኝ ክንድ ወርዱም አራት ክንድ በሰው ክንድ ልክ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከራፋይም ወገን የባሳን ንጉሥ ዐግ ብቻውን ቀርቶ ነበር፤ እነሆ፥ አልጋው የብረት አልጋ ነበረ፤ እርሱ በአሞን ልጆች አገር በነበረባት አለ፤ ርዝመቱ ዘጠኝ ክንድ ወርዱም አራት ክንድ በሰው ክንድ ልክ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከራፋያውያን ወገን የባሳን ንጉሥ ዖግ ብቻውን ቀርቶ ነበር፤ እነሆ፥ አልጋው የብረት አልጋ ነበረ፥ እርሱ በአሞን ልጆች አገር በራባት አለ፥ ቁመቱ ዘጠኝ ክንድ የጎኑም ስፋት አራት ክንድ በሰው ክንድ ልክ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | (ራፋየቱዋፐ አቴዳዌ ባሳነ ቢታ ካትያ ኦጋ ጻላላ። አ አርሳይ ብራታ አርሳ፤ ሄ አርሳይ ሀቼ ጋካናዉካ ራባ ጌተትያ አሞናቱዋ ካታማን ደኤ፤ አዉ ጌሳይ ኡዱፑን ዋ፤ ጎምፓይካ ኦይዱ ዋ።) |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | (Rafaayetuwaappe atteedawe Baasaane biittaa Kaatiyaa Ooga s'alalaa. Aa arssay birataa arssaa; he arssay hachche gakkanawukka Raaba geetettiyaa Amoonatuwaa kataman de'ee; aw geesay udduppun wad'aa; gomppaykka oyddu wad'aa.) |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | [Erafaymeta baggafe kawo Aagey wurseththa kawo; izi ichchiza algay mino biratappe oosettides; algaas adussateththay osppun wadha gidishin gomppay oyddu wadha; he algazi Eraaba geetettiza Amooneta katamaan ha7i gakkanaas beettees.] |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | [ኤራፋይሜታ ባጋፌ ካዎ ኣጌይ ዉርሴ ካዎ፤ ኢዚ ኢቺዛ ኣልጋይ ሚኖ ቢራታፔ ኦሴቲዴስ፤ ኣልጋስ ኣዱሳቴይ ኦስፑን ዋ ጊዲሺን ጎምፓይ ኦይዱ ዋ፤ ሄ ኣልጋዚ ኤራባ ጌቴቲዛ ኣሞኔታ ካታማን ሃኢ ጋካናስ ቤቴስ።] |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | (ራፋይመታፐ አትዳይ ባሳነ ካዋ ኦገ ፃላላ። እያ አርሳይ ብራታ አርስ፤ ሄ አርሳይ ሀች ጋካናዉ ራባ ጌተትያ አሞነታ ካታማን ደኤስ፤ እያ አዱሳተይ ሆስፑን ዋ፤ ጎምፓይ ኦይዱ ዋ።) |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | (Raafaymetape attiday Baasane kawa Ooge xalaala. Iya arsay birata arsi; he arsay hachi gakanaw Raaba geetetiya Amooneta kataman de7ees; iya adussatethay hospun wadha; gompay oyddu wadha.) |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከራፋይማውያን ወገን የተረፈ የባሳን ንጉሥ ዐግ ብቻ ነበር። ዐልጋው ከብረት የተሠራ ቁመቱም ዘጠኝ ክንድ፣ ስፋቱ ደግሞ አራት ክንድ ነበር። ይህም እስካሁን በአሞናውያን ከተማ በረባት ይገኛል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከረፋያውያን ወገን ንጉሥ ዖግ የመጨረሻው ነበር፤ አልጋው ከብረት የተሠራ ሆኖ በይፋ በታወቀው መለኪያ ቁመቱ አራት ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ሁለት ሜትር ያኽል ነበር። እርሱም ራባ ተብላ በምትጠራው በዐሞናውያን ከተማ እስከ አሁን ይታያል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብቶም ዝተረፉ ረፋውያን ዓግ ንጉስ ባሳን በይኑ ተሪፉ ነበረ። ዓራቱ፥ ንውሓቱ ኣርባዕተ ሜትር፥ ስፍሓቱ ኣስታት ክልተ ሜትር ዝኾነ ዓራት ሓፂን ነበረ። ንሱ ኣብ ራባት ናይ ደቂ ኣሞን ኣሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብቶም ተረፍ ረፋውያን ግና ዖግ ንጉስ ባሳን በይኑ ተሪፉ ነበረ። እንሆ ዓራቱ ዓራት ሓጺን ነበረ፡ ንሱ ኣብ ራባት ናይ ደቂ ዓሞን ደይኮነን፡ ምንዋሑ ብእመት ሰብ ትሽዓተ እመት፡ ምግፋሑ ኸአ ኣርባዕተ እመት ነበረ። |