Deuteronomy 29:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ግና ክሳዕ ሎሚ ኽትርእዮ ልቢ፡ ንምርኣይ ኣዒንቲ፡ ክትሰምዕ ኣእዛን ኣይሃበኩምን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ግን ታስተውሉ ዘንድ ልብን፥ ታዩም ዘንድ ዐይንን፥ ትሰሙም ዘንድ ጆሮዎችን እስከ ዛሬ ድረስ አልሰጣችሁም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ግን አስተዋይ ልብ፥ የሚያዩ ዓይኖች፥ የሚሰሙም ጆሮች እስከ ዛሬ ድረስ አልሰጣችሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ ጌታ የሚያስተውል ልቡና ወይም የሚያዩ ዐይኖች ወይም የሚሰሙም ጆሮች አልሰጣችሁም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ሀች ጋካናዉ፥ መና ጎዳይ ህንተንቶ አኬክያ ዎዛና፥ ጼልያ አይፍያነ ስስያ ሀይ እምቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin hachchi gakkanaw, Med'inaa Goday hinttenttoo akeekiyaa wozanaa, s'eelliyaa ayifiyaanne sisiyaa haytsaa immibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin hach gakkanaas GODAY inttes akeekiza wozina, xeelliza ayfenne siyiza hayth immibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ሃች ጋካናስ ጎዳይ ኢንቴስ ኣኬኪዛ ዎዚና፥ ጼሊዛ ኣይፌኔ ሲዪዛ ሃይ ኢሚቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ሀች ጋካናዉ ጎዳይ፥ ህንተዉ አኬክያ ዎዛና፥ ፄልያ አይፈነ ስእያ ሀይ እምቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin hachi gakanaw Goday, hintew akeekiya wozana, xeelliya ayfenne si7iya haythi immibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚያስተውል አእምሮ ወይም የሚያይ ዐይን ወይም የሚሰማ ጆሮ አልሰጣችሁም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ግን እስከ ዛሬይቱ ዕለት ድረስ ያለፋችሁበትን ሁኔታ የምታዩበት ዐይን፥ የምትሰሙበት ጆሮ፥ የምታስተውሉበት አእምሮ አልሰጣችሁም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና እግዚኣብሄር ክሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ እተስተብህሉሉ ልቢ፥ እትሪኡሉ ዓይኒ፥ እትሰምዑሉ እዝኒ ኣይሃበኩምን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ እግዚኣብሄር ክሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ልቢ ንምፍላጥ፡ ኣዒንቲ ንምርኣይ፡ ኣእዛን ከአ ንምስማዕ ኣይሀበኩምን። |