Deuteronomy 29:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ብቝጥዓን ብቝጥዓን ብዓብዪ ቝጥዓን ካብ ምድሮም መንጢሉ ከምዚ ሎሚ ናብ ካልእ ሃገር ደርበዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዛሬም እን​ዳሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቍ​ጣና በመ​ቅ​ሠ​ፍት፥ በታ​ላ​ቅም መዓት ከም​ድ​ራ​ቸው ነቀ​ላ​ቸው፤ ወደ ሌላም ምድር ጣላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዛሬም እንዳሉ እግዚአብሔር በቍጣና በመቅሠፍት በታላቅም መዓት ከምድራቸው ነቀላቸው፥ ወደ ሌላም ምድር ጣላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በቁጣና በመቅሠፍት፥ በታላቅም መዓት ጌታ ከምድራቸው ነቀላቸው፤ ወደ ሌላም ምድር ጣላቸው። ዛሬም በዚያው ይገኛሉ።’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ዎልቃማ ሀንቁዋ ሀንቀቲደ፥ ኡንቱንቱ ጋድያፐ ኡንቱንታ ሾዲደ፥ ሀዋዳን ሀራ ቢታ የደርሴዳ’ ያጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday wolk'k'aama hank'k'uwaa hank'k'ettiide, unttunttu gadiyaappe unttuntta shoddiide, hawaadan hara biittaa yedersseedda› yaagana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY wolqqama hanqoninne iita boshan istta istta dereppe shoddides; hessa gishshas istti hach gakkanaas heen deettes» gaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ዎልቃማ ሃንቆኒኔ ኢታ ቦሻን ኢስታ ኢስታ ዴሬፔ ሾዲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢስቲ ሃች ጋካናስ ሄን ዴቴስ» ጋና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ዎልቃማ ሀንቆ ሀንቀትድ፥ ኤንታ ቢታፈ ኤንታና ሾድድ ሀራ ቢታ የደስ” ያጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday wolqaama hanqo hanqetidi, enta biittafe entana shoddidi hara biitta yedethis” yaagana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በአስፈሪ ቍጣና በታላቅ መዓት እግዚአብሔር (ያህዌ) ከምድራቸው ነቀላቸው፤ አሁን እንደ ሆነውም ወደ ሌላ ምድር ጣላቸው” የሚል ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም በብርቱ ተቈጣ፤ ከብርቱ ቊጣውም የተነሣ ከምድራቸው ነቃቅሎ ወደ ባዕድ አገር እንዲሰደዱ አደረጋቸው። ስለዚህም እነሆ፥ ዛሬም በዚያው ይገኛሉ።’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ብዅራን ብንደትን ብዓብዪ ቝጥዓን ካብ ሃገሮም ንቕል ኣቢሉ ኸምዝ ሎሚ ኾይኖምዎ ዘለዉ፥ ናብ ካልእ ሃገር ደርበዮም።’
Amharic Tigrinya 2011 እዎ፡ እግዚኣብሄር ብኹራን ብነድርን ብዓቡዩ ቑጥዓን ካብ ሃገሮም ምሕው ኣቢሉ ከምዚ ሎሚ ኾይንዎ ዘሎ፡ ናብ ካልእ ሃገር ደርበዮም።