Deuteronomy 29:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እቶም ህዝቢ፡ ነቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ካብ ምድሪ ግብጺ ምስ ኣውጽኦም ምስኦም ዝኣተዎ ኪዳን ስለ ዝገደፉ፡ ክብሉ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰዎ​ችም እን​ዲህ ይላሉ፦ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከግ​ብፅ ምድር ባወ​ጣ​ቸው ጊዜ ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ጋር ያደ​ረ​ገ​ውን ቃል ኪዳን ስለ​ተዉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰዎችም እንዲህ ይላሉ። የአባቶቻቸው አምላክ እግዚአብሔር ከግብፅ ምድር ባወጣቸው ጊዜ ከእነርሱ ጋር ያደረገውን ቃል ኪዳን ስለተዉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰዎችም እንዲህ ይላሉ፦ ‘የአባቶቻቸው አምላክ ጌታ ከግብጽ ምድር ባወጣቸው ጊዜ ከእነርሱ ጋር የገባውን ኪዳን ትተዉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “አሳይ ዛሪደ፥ ‘ኡንቱንቱ መና ጎዳይ፥ ኡንቱንቱ አዎቱዋ ጾሳይ፥ ኡንቱንታ ግብጼፐ ከስያ ዎደ፥ ኡንቱንቱና ገሌዳ ጫቁዋ ቃላ መንዳ ድራሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Asay zaariide, ‹Unttunttu Med'inaa Goday, unttunttu aawotuwaa S'oossay, unttuntta Gibs'eppe kessiyaa wode, unttunttunna geleedda c'aak'uwaa k'aalaa mentseedda diraassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asay izas zaaridi, «Kase istta aawata Xoossay istta Gibxe dereppe kessida wode isttara paacetti caaqoza asay aggida gishshassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሳይ ኢዛስ ዛሪዲ፥ «ካሴ ኢስታ ኣዋታ ጾሳይ ኢስታ ጊብጼ ዴሬፔ ኬሲዳ ዎዴ ኢስታራ ፓጬቲ ጫቆዛ ኣሳይ ኣጊዳ ጊሻሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳይ ዛሪድ፥ “ኤንቲ ጎዳይ፥ ኤንታ አዋታ ፆሳይ፥ ኤንታ ግብፀፈ ከስዳ ዎደ ኤንታራ ገልዳ ጫቆ ቃላ መንዳ ግሾሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asay zaaridi, “Enti Goday, enta aawata Xoossay, enta Gibxefe kessida wode entara gelida caaqo qaala menthida gishosa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መልሱም፣ “የአባቶቻቸው አምላክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከግብፅ ምድር ባወጣቸው ጊዜ፣ ከእነርሱ ጋር የገባውን ኪዳን ሕዝቡ ስለ ተዉ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 መልሱም፦ ‘እነርሱ የቀድሞ አባቶቻቸው አምላክ ከግብጽ ምድር ባወጣቸው ጊዜ ከእነርሱ ጋር የገባውን ቃል ኪዳን በማፍረሳቸው ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ከምዙይ ኢሎም ከዓ ኽምልሱሎም እዮም፦ ‘እቲ ኻብ ግብፂ ምስ ኣውፅኦም ምስኣቶም ዝኣተዎ ኺዳን እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ስለ ዝሓደጉ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ይብሉ ኸአ፡ እቲ ኻብ ምድሪ ግብጺ ምስ ኣውጽኦም ምሳታቶም ዝአተዎ ኺዳን እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ስለ ዝሐደጎ፡