Deuteronomy 29:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም ኣህዛብውን፡ እግዚኣብሄር ስለምንታይ ነዛ ምድሪ እዚኣ ከምዚ ዝገበረላ፧ ዋዒ ናይዚ ዓቢ ቁጥዐ እንታይ ማለት እዩ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሕ​ዛብ ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዚ​ህች ምድር ስለ ምን እን​ደ​ዚህ አደ​ረገ? ይህስ የቍ​ጣው ታላቅ መቅ​ሠ​ፍት ምን​ድን ነው? ይላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሕዛብ ሁሉ። እግዚአብሔር በዚህች ምድር ስለ ምን እንደዚህ አደረገ? ይህስ የቍጣው ታላቅ መቅሠፍት ምንድር ነው? ይላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሕዛብም ሁሉ፥ ‘ጌታ በዚች ምድር ላይ ይህን ለምን አደረገባት? ይህ አስፈሪ ቁጣስ ንዴት ለምንድን ነው?’ ብለው ይጠይቃሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካዉተ ኡባይ ሀዋዳን ያጋና፤ ‘መና ጎዳይ ሀ ጋድያን ሀዋ ማላባ አያዉ ኦዴ? ሀ ዎልቃማ ሀንቁዎ ጋሶ ግዴዳባይ አዬ?’ ያጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kawutetsaa ubbay hawaadan yaagana; ‹Med'inaa Goday ha gadiyaan hawaa malabaa ayaw ootseedee? Ha wolk'k'aama hank'k'uwoo gaaso gideeddabay ayee?› yaagana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawoteththati ubbay, «GODAY ha biitta bolla hayssa aazas gaththidee? Ha wolqqama hanqozas gaaso gididay aazee?» gi oychchana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎቴቲ ኡባይ፥ «ጎዳይ ሃ ቢታ ቦላ ሃይሳ ኣዛስ ጋዴ? ሃ ዎልቃማ ሃንቆዛስ ጋሶ ጊዲዳይ ኣዜ?» ጊ ኦይቻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎተት፥ “ጎዳይ ሀ ቢታ ቦላ ሀይሳ መላባ አይስ ኦዴ? ሀ ዎልቃማ ሀንቁዋስ ጋሶይ አይቤ?” ያጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawotethati, “Goday ha biitta bolla haysa melaba ayis oothidee? Ha wolqaama hanquwas gaasoy aybee?” yaagana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሕዛብም ሁሉ፣ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) በዚህች ምድር ላይ ይህን ለምን አደረገባት? ይህ አስፈሪና የሚነድድ ቍጣስ ለምን መጣባት?” ብለው ይጠይቃሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ የመላው ዓለም ሕዝብ እንዲህ ሲል ይጠይቃል፤ ‘እግዚአብሔር በዚህች ምድር ላይ ይህን ሁሉ ስለምን አደረገ? ለብርቱ ቊጣውስ ምክንያት የሆነው ነገር ምንድን ነው?’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም ህዝብታት ድማ ‘ስለ ምንታይ እዩ እግዚኣብሄር ነዛ ሃገር እዚኣ ኸምዙይ ዝገበራ? ስለ ምንታይከ እግዚኣብሄር የመና ዝተቘጥዓ?’ ኽብሉ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሎም ህዝብታት ድማ ኪብሉ እዮም፡ ስለምንታይ እዩ እግዚኣብሄር ነዛ ሀግር እዚኣ ከምዚ ዝገብራ፡ ስለምንታይከ እዚ ዓብዩ ኩራኡ ነደደ።