Deuteronomy 29:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ደድሕሬኹም ዚትንስኡ ደቅኹም፡ ካብ ርሑቕ ሃገር ዚመጽእ ጓና ድማ፡ መዓት እታ ሃገርን ነቲ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊኣ ዘንበረላ ሕማማትን ምስ ረኣዩ፡ ከምዚ ኪብሉ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ከዚያም በኋላ የሚነሣ ትውልድ፥ ከእናንተም በኋላ የሚሆኑ ልጆቻችሁ ከሩቅ ሀገርም የሚመጣ እንግዳ፥ የዚችን ሀገር መቅሠፍት፥ እግዚአብሔርም በላይዋ የላከውን ሥቃይዋን፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚያም በኋላ የሚነሣ ትውልድ ከእናንተም በኋላ የሚሆኑ ልጆቻችሁ ከሩቅ አገርም የሚመጣ እንግዳ፥ የዚህን አገር መቅሠፍት፥ እግዚአብሔርም በእርስዋ ያደረገውን ሥቃይዋን፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የሚቀጥለው ትውልድ ከእናንተ በኋላ የሚተኩት ልጆቻችሁና ከሩቅ አገር የሚመጡ እንግዶች በምድሪቱ የደረሰውን ታላቅ መቅሠፍትና ጌታ ያመጣባቸውን በሽታዎች ያያሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ስንፐ ይያ የለታይ፥ ህንተ ዛሪነ ሃኮ ደርያፐ ይያ ሀራ ቢታ አሳይ መና ጎዳይ ህንተ ቦላ አሄዳ ቦሻነ ሀርግያ በአና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Sintsappe yiyaa yeletay, hintte zariinne haako deriyaappe yiyaa hara biittaa Asay Med'inaa Goday hintte bolla aheedda boshaanne harggiyaa be'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sinththafe yaana yeletay, intte zareynne haaho dereppe yaana hara biitta asay GODAY intte bolla ehida boshaanne metoza be7ana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሲንፌ ያና ዬሌታይ፥ ኢንቴ ዛሬይኔ ሃሆ ዴሬፔ ያና ሃራ ቢታ ኣሳይ ጎዳይ ኢንቴ ቦላ ኤሂዳ ቦሻኔ ሜቶዛ ቤኣና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያና የለተይ፥ ህንተ ሼሻይነ ሃሆ ቢታፈ ያ ሀራ ቢታ አሳይ፥ ጎዳይ ህንተ ቦላ ኤህዳ ጋዱዋነ ሀርግያ በአና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaana yeletethay, hinte sheeshaynne haaho biittafe yaa hara biitta asay, Goday hinte bolla ehida gaduwanne hargiya be7ana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሚቀጥለው ትውልድ ከእናንተ በኋላ የሚተኩት ልጆቻችሁና ከሩቅ አገር የሚመጡ እንግዶች በምድሪቱ የደረሰውን ታላቅ መቅሠፍትና እግዚአብሔር (ያህዌ) ያመጣባቸውን በሽታዎች ያያሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በሚመጡት ትውልዶች፥ ዘሮቻችሁና ከሩቅ አገር የመጡ የውጪ አገር ሰዎች እግዚአብሔር በምድራችሁ ላይ ያመጣውን ጥፋትና በሽታ ያያሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ብድሕሬኹም ዝለዓሉ ደቅኹምን ካብ ርሑቕ ሃገር ዝመፁ ባዕዳንን ከዓ ናይዛ ሃገር እዚኣ መዓትን እቲ እግዚኣብሄር ዘምፅአላ ሕማምን ክሪኡ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳሕራይ ወለዶ፡ ብድሕሬኹም ዚትንስኡ ደቅኹምን ካብ ርሑቕ ሃገር ዝመጹ ጓናን ከአ ናይ እዛ ሃገር እዚኣ መዓትን እቲ እግዚኣብሄር ዘምጽኣላ ሕማምን ምስ ዚርእዩ ክብሉ እዮም፡ |