Deuteronomy 29:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሆዋ ድማ ከምቲ ኣብዛ መጽሓፍ ሕጊ እዚኣ እተጻሕፈ ዅሉ መርገም ኪዳን፡ ካብ ኵሎም ነገዳት እስራኤል ብኽፉእ ኪፈልዮ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በዚህ ሕግ መጽ​ሐፍ እንደ ተጻ​ፈው እንደ ቃል ኪዳኑ ርግ​ማን ሁሉ ከእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ዶች ሁሉ ለጥ​ፋት ይለ​የ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም በዚህ ሕግ መጽሐፍ እንደ ተጻፈው እንደ ቃል ኪዳኑ እርግማን ሁሉ ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ ለጥፋት ይለየዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ የሕግ መጽሐፍ በተጻፈው የኪዳኑ ርግማን መሠረት ጌታ እርሱን ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ ለጥፋት ይለየዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀ ህግያ ማጻፋን ጻፈቴዳ ሸቃ ጫቁዋዳን ሄ አሳ እስራኤልያ አሳፐ ሻኪደ ይሳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday ha Higgiyaa Mas'aafan s'aafetteedda shek'k'aa c'aak'uwaadan he asaa Israa'eeliyaa asaappe shaakkiide d'ayissana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssa wogaa maxaafan xaafettida qanggeththa qaalaa mala GODAY izaade Isra7eele asaa ubbaa garsafe dumma shaakki dhayssana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳ ዎጋ ማጻፋን ጻፌቲዳ ቃንጌ ቃላ ማላ ጎዳይ ኢዛዴ ኢስራኤሌ ኣሳ ኡባ ጋርሳፌ ዱማ ሻኪ ይሳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሀ ህገ ማፃፋን ፃፈትዳ ባደ ጫቆ ቃላዳ ሄ ኡራ እስራኤለ ግዶፈ ሻክድ ይሳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday ha higge maxaafan xaafetida baadetha caaqo qaalada he uraa Isra7eele giddofe shaakidi dhaysana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ የሕግ መጽሐፍ በተጻፈው የኪዳኑ ርግማን መሠረት፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) እርሱን ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ ለጥፋት ይለየዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንደዚህ ያለውን ሰው በዚህ የሕግ መጽሐፍ በተጻፈው የእርግማን ቃል ኪዳን መሠረት ከእስራኤል ነገዶች መካከል አውጥቶ ያጠፋዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ኸምቲ ኣብ መፅሓፍ እዝ ሕጊ እዙይ ተፅሒፉ ዘሎ ዅሉ ናይ ኪዳን መርገም፥ ካብ ኵሎም ነገድ እስራኤል ንጥፍኣት ክፈልዮ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ከምቲ ኣብ መጽሓፍ እዚ ሕጊ እዚ ተጽሒፉ ዘሎ ኽሉ መርገም ኪዳን፡ ካብ ኩሎም ነገድ እስራኣኤል ናብ ክፉእ ኪፈልዮ እዩ።