Deuteronomy 28:62 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ብብዝሒ እናሃለኹም፡ ብቍጽሪ ሒደትኩም ክትጸንሑ ኢኹም። ድምጺ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ስለ ዘይሰማዕኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ም​ላ​ካ​ች​ሁን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል አል​ሰ​ማ​ች​ሁ​ምና ከብ​ዛ​ታ​ችሁ የተ​ነሣ እንደ ሰማይ ከዋ​ክ​ብት የነ​በ​ረው ቍጥ​ራ​ችሁ ጥቂት ሆኖ ይቀ​ራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማችሁምና ከብዛታችሁ የተነሣ እንደ ሰማይ ከዋክብት የነበረው ቍጥራችሁ ጥቂት ሆኖ ይቀራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለጌታ ለእግዚአብሔር ስላልታዘዛችሁ እንደ ሰማይ ከዋክብት በዝታችሁ የነበራችሁት እናንተ ጥቂት ብቻ ትቀራላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ህንተ ጾሳ ቃላ ስሰናን እጼዳ ድራዉ፥ ሳሉዋ ጾልንትያዳን ጮራቴዳ ህንተፐ ጉይ አታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa hintte S'oossaa k'aalaa sisennan is's'eedda diraw, saluwaa s'oolinttiyaadan c'oratteedda hintteppe guutsay attana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA intte Xoossaas intte azazettontta ixxida gishshas salo xoolintte mala darida inttefe guuththati xalla attana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢንቴ ጾሳስ ኢንቴ ኣዛዜቶንታ ኢጺዳ ጊሻስ ሳሎ ጾሊንቴ ማላ ዳሪዳ ኢንቴፌ ጉቲ ጻላ ኣታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ፥ ህንተ ፆሳ ህንተ ስኦና እፅዳ ግሾ፥ ሳሎ ፆልንቶዳ ዳርዳ ህንተፈ ጉ አታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa, hinte Xoossa hinte si7onna ixida gisho, salo xoolintoda darida hintefe guuthi attana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ስላልታዘዛችሁ፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት በዝታችሁ የነበራችሁት እናንተ ጥቂት ብቻ ትቀራላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ታዛዦች ሆናችሁ ስላልተገኛችሁ ብዛታችሁ እንደ ሰማይ ከዋክብት ከነበራችሁት ከእናንተ ጥቂቶቹ ብቻ ይተርፋሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንቓል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ስለ ዘይተኣዘዝኩም ንስኻትኩም ኣቱም ቅድም ምብዛሕኹም ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ዝነበርኩም፥ ብቝፅሪ ውሑዳት ክትተርፉ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ስለ ዘይሰማዕካ፡ ኣብ ክንዲ እቲ ቐደም ምብዛሕኩም ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ዝነበርኩም። ብቑጽሪ ሒደት ክትተርፉ ኢኹም።