Deuteronomy 28:54 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኣባኻትኩም ለውሃትን ኣዝዩ ርህሩህን ሰብኣይ፡ ዓይኑ ንሓዉን ንሰበይቲ ሕቝፉን ነቶም ዚገድፎም ተረፍ ደቁን ክፍኣት ኪኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በአንተ ዘንድ የተደላደለና የተቀማጠለ ሰው በወንድሙ፥ አብራውም በምትተኛ በሚስቱ፥ በቀሩትም ልጆቹ ይቀናል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአንተ ዘንድ የተለሳለሰና በቅምጥልነት ሁልጊዜ ይኖር የነበረ ሰው በወንድሙ፥ አቅፋውም በምትተኛ በሚስቱ፥ በቀሩትም ልጆች ይቀናል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመካከልህ በጣም ደግና ርኅሩኅ የሆነው ሰው እንኳ ለገዛ ወንድሙ፥ አቅፋውም ለምትተኛ ለሚስቱ፥ ወይም ለተረፉት ልጆቹ አይሳሳም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ነ ግዶን ሀራይ አቶ ካሰ ሱረተንነ አሽከተን ደኤዳ ግያ አስካ ባረ እሻዉ፥ ባረ ሲቅያ ማቻትዉነ ባረ የሌዳ ናናቶ ቃረተና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ne giddon haray atto kase suretetsaaninne ashikketetsaan de'eedda giyaa asikka bare ishaw, bare siik'iyaa machchatiwunne bare yeleedda naanaatoo k'arettenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ne giddon haray atto kase kiyanne injje duussi dees geetettiza asikka ba ishaas, ba siiqiza machcheyssinne ba yelida naytas qadhettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔ ጊዶን ሃራይ ኣቶ ካሴ ኪያኔ ኢንጄ ዱሲ ዴስ ጌቴቲዛ ኣሲካ ባ ኢሻስ፥ ባ ሲቂዛ ማቼይሲኔ ባ ዬሊዳ ናይታስ ቃቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነ ግዶን ሀር አቶሽን ካሰ እንጀን ደእዳ አስካ ባ እሻስ፥ ባ ዶስያ ማቸስነ ባ የልዳ ናይታስ ባ ካፈ ሻከና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ne giddon hari attoshin kase injen de7ida asika ba ishaas, ba dosiya machesinne ba yelida naytas ba kathaafe shaakenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌላው ይቅርና በመካከልህ በጣም ደግና ርኅሩኅ የሆነው ሰው እንኳ ለገዛ ወንድሙ ወይም ለሚወድዳት ሚስቱ ወይም ለተረፉት ልጆቹ አይራራላቸውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በመካከላችሁ በመለሳለስና በቅምጥልነት በትውልዱም በመመካት የሚኖረው ሰው እንኳ ለወንድሙ፥ ዐቅፋው ለምትተኛው ሚስቱና ከጥፋት ለተረፉት ልጆቹ ከዚያ ምግብ ለመስጠት ይሰስታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣባኻትኩም ርህሩህን በቝባቝን ዝበሃል ሰብኣይ እኳ ንሓዉን ነታ ዘፍቅራ ሰበይቱን ነቶም ብህይወት ዝተረፉ ደቁን ብኽፉእ ዓይኒ ይሪኦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣባኻ እቲ ቑጽይጽይ ዚብልን ብዙሕ ሕንቁቕን ሰብ ንሓውን ነታ ኣብ ሕቑፋ እትድቅስ ሰበይቱን ነቶም ዝተረፉ ትርፊ ደቁን ብኽፉእ ዓይኒ ይርእዮም። |