Deuteronomy 28:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | የሆዋ ድማ ኣብታ የሆዋ ንኣቦታትኩም ኪህበኩም ዝመሓለኩም ምድሪ፡ ብሰናይ ነገር፡ ብፍረ ስጋኹምን ብፍረ ጥሪትኩምን ብፍረ ምድርኹምን ከብዝሓኩም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አምላክህ እግዚአብሔርም እርስዋን ይሰጥህ ዘንድ ለአባቶችህ በማለላቸው በምድርህ ላይ፥ በሆድህ ፍሬ፥ በእርሻህም ፍሬ፥ ከብቶችህን በማብዛት እግዚአብሔር በጎነቱን ያበዛልሃል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም እርስዋን ይሰጥህ ዘንድ ለአባቶችህ በማለላቸው በምድርህ ላይ፥ በሆድህ ፍሬ፥ በከብትህ ፍሬ፥ በእርሻህም ፍሬ፥ እግዚአብሔር በጎነቱን በላይህ ያበዛል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ሊሰጥህ ለአባቶችህ በማለላቸው ምድር በሆድህ ፍሬ፥ በከብትህ ፍሬ፥ በእርሻህም ፍሬ፥ ብልጽግና ይሰጥሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ነዉ እማናዉ ካሰ ነ ማይዛ አዋቶ ጫቄዳ ሄ ጋድያን፥ ነ ኡሉዋ አይፍያ፥ ነ መህያ አይፍያነ፥ ነ ሾይቃ አይፍያ ዳርሲደ ኔና አንጃና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday new immanaw kase ne mayzza aawaatoo c'aak'k'eedda he gadiyaan, ne uluwaa ayfiyaa, ne mehiyaa ayifiyaanne, ne shoyk'aa ayfiyaa darissiide neena anjjana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY nees immanaas kase ne aawatas caaqqida biittaa bolla nees daro nayta, daro mehenne keehi daro kath immana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኔስ ኢማናስ ካሴ ኔ ኣዋታስ ጫቂዳ ቢታ ቦላ ኔስ ዳሮ ናይታ፥ ዳሮ ሜሄኔ ኬሂ ዳሮ ካ ኢማና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ነዉ እማናዉ ነ ማይዛታስ ጫቅዳ ሄ ቢታን፥ ነ ኡሎ አይፍያ፥ ነ መህያ፥ ነ ጎሻ አይፍያ ዳርስድ አንጃና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday new immanaw ne mayzatas caaqida he biittan, ne ulo ayfiya, ne mehiya, ne goshsha ayfiya darsidi anjana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ያህዌ) ሊሰጥህ ለአባቶችህ በማለላቸው ምድር በማሕፀንህ ፍሬ፣ በእንስሳትህም ግልገል፣ በምድርህም ሰብል የተትረፈረፈ ብልጽግና ይሰጥሃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ለአንተ ይሰጥህ ዘንድ ለቀድሞ አባቶችህ በማለላቸው ምድር ብዙ ልጆችን፥ ብዙ የቀንድ ከብትና የተትረፈረፈ የእርሻን ሰብል ይሰጥሃል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብታ እግዚኣብሄር ንኣኻትኩም ክህበኩም፥ ነቦታትኩም ዝመሓለሎም ምድሪ፥ ፍረ ኸርስኹምን ፍረ እንስሳኹምን ፍረ ምድሪኹምን እግዚኣብሄር ኣፀቢቑ ኸብዝሐልኩም እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብታ እግዚኣብሄር ንኣኻ ዚህበካ ነቦታትካ ዝመሓለሎም ምድሪ ኣብ ፍረ ኸርስኻን ኣብ ፍረ ማልካን ኣብ ፍረ ምድርኻን እግዚኣብሄር ብጽቡቕ ኬብዝሐካ እዩ። |