Deuteronomy 27:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴን ካህናት ሌዋውያንን ንብዘሎ እስራኤል ተዛረቡ፡ እስራኤል፡ ተጠንቀቑን ስምዑን! ሎሚ ህዝቢ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኰንኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴና ሌዋ​ው​ያን ካህ​ናት ለእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ እን​ዲህ ብለው ተና​ገሩ፥ “እስ​ራ​ኤል ሆይ፥ ዝም ብለህ አድ​ምጥ፤ ዛሬ የአ​ም​ላ​ክህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝብ ሆነ​ሃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴና ሌዋውያን ካህናት ለእስራኤል ሁሉ እንዲህ ብለው ተናገሩ። እስራኤል ሆይ፥ ዝም ብላችሁ አድምጡ፤ ዛሬ የአምላክህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆነሃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴና ሌዋውያን ካህናትም ለእስራኤል ሁሉ እንዲህ አሉ፦ “እስራኤል ሆይ፥ ዝም ብለህ አድምጥ! አንተ ዛሬ የጌታ እግዚአብሔር ሕዝብ ሆነሃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ቃይካ ሌዊያ ግድያ ቄሳቱ ዋና እትፐ ግዲደ፥ እስራኤልያ አሳ ኡባዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ህንተኖ እስራኤልያ አሳዉ፥ ጮኡ ጊደ ስስተ! ሄኮ ሀች ህንተ መና ጎዳ ህንተ ጾሳ አሳ ግዴድታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse k'aykka Leewiyaa gidiyaa k'eesetuwaana ittippe gidiide, Israa'eeliyaa asaa ubbaw hawaadan yaageedda; «Hinttenoo Israa'eeliyaa asaw, c'o"u giide sisite! Hekko hachchi hintte Med'inaa Godaa hintte S'oossaa asaa gideeddita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Museykka Lewe qommotappe qeesetara gididi Isra7eele asaa ubbaas, «Isra7eele asawu tani gizayssa wozinan woththa siya; hekko hach neni GODAA ne Xoossaa dere gidadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይካ ሌዌ ቆሞታፔ ቄሴታራ ጊዲዲ ኢስራኤሌ ኣሳ ኡባስ፥ «ኢስራኤሌ ኣሳዉ ታኒ ጊዛይሳ ዎዚናን ዎ ሲያ፤ ሄኮ ሃች ኔኒ ጎዳ ኔ ጾሳ ዴሬ ጊዳዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይነ ሌወ ግድዳ ካህነት እስፈ አሳኮ፥ “እስራኤለ፥ ስእ ጋዳ ዎዛናፐ ስአ፤ ሀች ነ ጎዳ፥ ነ ፆሳ ደረ ግዳዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Museynne Leewe gidida kahineti issife asaako, “Isra7eele, si77i gada wozanape si7a; hachi ne Godaa, ne Xoossaa dere gidadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴና ሌዋውያን ካህናትም ለእስራኤል ሁሉ እንዲህ አሉ፤ “እስራኤል ሆይ፤ ጸጥ ብለህ አድምጥ! አንተ ዛሬ የአምላክህ የእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ሕዝብ ሆነሃል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴም ከሌዋውያን ካህናት ጋር ሆኖ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ እንዲህ አለ፤ “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፥ ከልብ ሆነህ አድምጠኝ፤ እነሆ፥ ዛሬ የአምላክህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆነሃል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ምስቶም ሌዋውያን ዝኾኑ ኻህናት ኮይኑ ንዅሎም ህዝቢ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ “ኦ እስራኤል! ስቕ ኢልኩም ስምዑ፤ ሎሚ ህዝቢ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኴንኩም ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴን እቶም ካህናት ሌዋውያንን ከኣ ንኹሉ እስራኤል ከምዚ ኢሎም ተዛረቡ፡ ዎ እስራኤል ስቕ ኢልካ ስማዕ፡ ሎሚ ህዝቢ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ዃንካ ኢኻ።