Deuteronomy 27:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ንዅሉ ቓላት እዚ ሕጊ እዚ ኺገብሮ ዘይጸንዐ ርጉም እዩ። ኩሉ ህዝቢ ድማ፥ ኣሜን!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የዚ​ህን ሕግ ቃሎች ያደ​ርግ ዘንድ የማ​ያ​ጸና ርጉም ይሁን፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ አሜን ይላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዚህን ሕግ ቃሎች ያደርግ ዘንድ የማያጸና ርጉም ይሁን፤ ሕዝቡም ሁሉ አሜን ይላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “‘የዚህን ሕግ ቃሎች በመፈጸም የማይጸና የተረገመ ይሁን!’ “ሕዝቡም ሁሉ፥ ‘አሜን!’ ይበል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ሀ ህግያ ቃላቱዋ ፖሊደ ምንሰና አሳይ ሸቀቴዳዋ ግዶ’ ያግና፥ “አሳይ ኡባይ ‘አመንእ!’ ” ያጎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Ha higgiyaa k'aalatuwaa poliide minisena Asay shek'etteeddawaa gido› yaagina, «Asay ubbay ‹Amen"i!› » yaago.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hayta ha woga qaalata naagontta ubbay qanggettidaade gido!» Derezi wurikka, «Amiin!» go.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይታ ሃ ዎጋ ቃላታ ናጎንታ ኡባይ ቃንጌቲዳዴ ጊዶ!» ዴሬዚ ዉሪካ፥ «ኣሚን!» ጎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀ ህገታ ናጎና አስ ባደትዳይሳ ግዶ” ጊኮ፥ አሳ ኡባይ፥ “አምንእ” ያጎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ha higgeta naagonna asi baadetidaysa gido” giiko, Asa ubbay, “Amin7i” yaago.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የዚህን ሕግ ቃሎች በመፈጸም የማይጸና የተረገመ ይሁን።” ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ ‘እነዚህን የእግዚአብሔርን ሕግ ቃላት ሁሉ የማይፈጽም ሁሉ የተረገመ ይሁን።’ “ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን’ ይበሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንቓል እዝ ሕጊ እዙይ ክፍፅሞ ኢሉ ዘየፅንዖ ርጉም ይኹን። ኵሉ ህዝቢ ድማ “ኣሜን” ይበል።
Amharic Tigrinya 2011 ንቓላት እዚ ሕጊ እዚ ኽገብሮ ዘየጽንዖ ርጉም ይኹን። ኩሉ ህዝቢ ድማ፡ ኣሜን፡ ይበል።