Deuteronomy 27:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዝዀነ ይኹን እተቐርጸ ወይ እተደርበየ ምስሊ፡ ንእግዚኣብሄር ፍንፉን፡ ስራሕ ኣእዳው ኢደ ጥበበኛ ሰሪሑ ኣብ ሕቡእ ቦታ ዘቐምጦ ሰብ ርጉም እዩ። ኩሉ ህዝቢ ድማ ክምልስ ኣለዎ፥ ኣሜን!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ የተ​ጠላ የሠ​ራ​ተኛ እጅ ሥራን፥ የተ​ቀ​ረፀ ወይም ቀልጦ የተ​ሠራ ምስ​ልን የሚ​ያ​ደ​ርግ፥ በስ​ው​ርም የሚ​ያ​ቆ​መው ሰው ርጉም ይሁን፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ መል​ሰው አሜን ይላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ የሠራተኛ እጅ ሥራን የተቀረጸ ወይም ቀልጦ የተሠራ ምስልን የሚያደርግ፥ በስውርም የሚያቆመው ሰው ርጉም ይሁን፤ ሕዝቡም ሁሉ መልሰው አሜን ይላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “‘በጌታ ዘንድ የተጠላ የሠራተኛ እጅ ሥራን የተቀረጸ ወይም ቀልጦ የተሠራ ምስልን የሚያደርግ፥ በስውርም የሚያቆመው ሰው የተረገመ ይሁን!’ “ሕዝቡም ሁሉ፥ ‘አሜን!’ ይበል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘መና ጎዳ ስንን ቱና ግዴዳዋ፥ ኩሽያ ሂላንቻይ ማሲደ ከሴዳ ም ግድና፥ ዎይ ብራታ ትጊደ መዳ ኤቃ ግድና፥ አዉ ጌማን ጎይንያ አሳይ ሸቀቴዳዋ ግዶ’ ያግና፥ አሳይ ኡባይ፥ ‘አመንእ!’ ያጎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Med'inaa Godaa sintsan tuna gideeddawaa, kushiyaa hiillanchchay massiide Kesseedda mitsaa gidina, woy birataa tigiide med'd'eedda eek'aa gidina, aw geeman goyinniyaa Asay shek'etteeddawaa gido› yaagina, Asay ubbay, ‹Amen"i!› yaago.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «GODAY eeqa xoossatas goyno ixxiza gishshas, miththafe massidi shuchchafe qoxxidinne birata seerisidi eeqa xoos giigsidi geeman goynnizaadey oonikka qanggettidaade gido!» Derezi wurikka, «Amiin!» go.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጎዳይ ኤቃ ጾሳታስ ጎይኖ ኢጺዛ ጊሻስ፥ ሚፌ ማሲዲ ሹቻፌ ቆጺዲኔ ቢራታ ሴሪሲዲ ኤቃ ጾስ ጊግሲዲ ጌማን ጎይኒዛዴይ ኦኒካ ቃንጌቲዳዴ ጊዶ!» ዴሬዚ ዉሪካ፥ «ኣሚን!» ጎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ ስንን እፀትዳባ ግድያ ግሾ፥ ኩሸ ሂላንችጮይ ም ማስድ፥ ብራታ ሼሽድ ዎይኮ ሹች ቆፅድ ኦዳ ኤቃ ጌማን ጎይንያ ኦንካ ባደትዳይሳ ግዶ” ጊኮ፥ አሳ ኡባይ፥ “አምንእ” ያጎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa sinthan ixetidaba gidiya gisho, kushe hiillanchchoy mithi massidi, birata sheeshidi woyko shuchi qoxidi oothida eeqa geeman goyinniya oonika baadetidaysa gido” giiko, Asa ubbay, “Amin7i” yaago.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የእጅ ጥበብ ባለሙያ የሠራውን፣ በእግዘአብሔር (ያህዌ) ዘንድ አስጸያፊ የሆነውን ምስል የሚቀርጽ ወይም ጣዖትን የሚያበጅ፣ በስውርም የሚያቆም ሰው የተረገመ ይሁን።” ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ ‘እንጨት ጠርቦ፥ ድንጋይ አለዝቦ፥ ብረት አቅልጦ ጣዖት በመሥራት በስውር የሚሰግድለት ማንኛውም ሰው የተረገመ ይሁን! እግዚአብሔር የጣዖት አምልኮን ይጠላል።’ “ሕዝቡም ሁሉ ሲመልሱ ‘አሜን!’ ይበሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብእግዚኣብሄር ዝተፀልአ፥ በእዳው ብልሓተኛ ዝተገብረን፥ ዝተወቕረን፥ ብፍሲ ምስሊ ዝተገብረን፥ ሓቢኡ ኸዓ ዘንብሮ፥ ርጉም ይኹን። ኵሉ ህዝቢ ኸዓ “ኣሜን” ይበል።
Amharic Tigrinya 2011 ኣተወቕረን ዝፈሰሰን፡ እግዚኣብሄር ዝፈንፈኖ፡ ብእዳው ብልሓተኛ እተገብረ ምስሊ ዝገበረ፡ ሓቢኡ ኸአ ዜንብሮ፡ ሩም ይኹን። ኹሉ ህዝቢ ኸአ ኣሜን፡ ኢሉ ይምለስ።