Deuteronomy 27:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሌዋውያን ድማ ንዅሎም ሰብ እስራኤል ብዓውታ ይዛረቡን ይዛረቡን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌዋውያንም ከፍ ባለች ድምፅ ለእስራኤል ሰዎች ሁሉ እንዲህ ብለው ይናገሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሌዋውያንም ከፍ ባለች ድምፅ ለእስራኤል ሰዎች ሁሉ እንዲህ ብለው ይናገራሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሌዋውያን ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ብለው ይናገሩ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዋቱ ባረንቱ ቃላ ቁ ኦደ፥ እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያግኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewatuu barenttu k'aalaa d'ok'k'u ootsiide, Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Lewe qommoti ba qaala dhoqqu histtidi hayssafe kaalliza qaalaa Isra7eele asa ubbaas getto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሌዌ ቆሞቲ ባ ቃላ ቁ ሂስቲዲ ሃይሳፌ ካሊዛ ቃላ ኢስራኤሌ ኣሳ ኡባስ ጌቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሌወት ባንታ ቃላ ቁ ኦድ፥ እስራኤለ አሳኮ ሀይሳዳ ያጎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Leeweti banta qaala dhoqu oothidi, Isra7eele asaako haysada yaago. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌዋውያን ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ብለው ይናገሩ፦ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሌዋውያንም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ከዚህ የሚከተለውን ቃላት ይናገሩ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሌዋውያን ድማ፥ ንዅሎም ህዝቢ እስራኤል ብዓብዪ ድምፂ ኸምዙይ እናበሉ ይዛረብዎም፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሌዋውያን ድማ ይምለሱ፡ ንኹሉ ሰብ እስራኤል ከአ ብዓብዩ ድምጺ ይበሉ። |