Deuteronomy 26:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብቲ ኣብተን መዓልትታት እቲኣ ዚኸውን ካህን ኬድካ ድማ በሎ፦ ናብታ እግዚኣብሄር ንኣቦታትና ቃለ መሓላ ኺህበና ከም ዝመጻእኩ ሎሚ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ እእመን ኣሎኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ወራት ወደ​ሚ​ሆ​ነው ካህን መጥ​ተህ፦ ‘እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሰ​ጠን ዘንድ ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን ወደ ማለ​ላ​ቸው ምድር እንደ ገባሁ ዛሬ በአ​ም​ላኬ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት አስ​ታ​ው​ቃ​ለሁ’ በለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ወራት ወደሚሆነው ካህን መጥተህ። እግዚአብሔር ይሰጠን ዘንድ ለአባቶቻችን ወደ ማለላቸው ምድር እንደ ገባሁ ዛሬ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት አስታውቃለሁ በለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ወቅት ለሚያገለግለው ካህን፥ ‘ጌታ ለእኛ ሊሰጠን ለአባቶቻችን ወደ ማለላቸው ምድር እንደገባሁ ዛሬ በጌታ እግዚአብሔር ፊት እናገራለሁ’ በለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቲደ ሄ ዎድያን አዎትያ ቄስያኮ ቢደ፥ ሀዋዳን ያግተ፤ ‘መና ጎዳይ ኑ እማና ጊደ ካሰ ኑ ማይዛ አዋቶ ጫቄዳ ሳኣ ታና ገልሴዳ መና ጎዳዉ፥ ኑ ጾሳዉ፥ ሀች ታን ማርካታይ’ ያጎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatiide he wodiyaan aawotiyaa k'eesiyaakko biide, hawaadan yaagite; ‹Med'inaa Goday nu immana giide kase nu mayzza aawaatoo c'aak'k'eedda sa'aa taana gelisseedda Med'inaa Godaw, nu S'oossaw, hachchi taani markkattay› yaago.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtada he woden aawateththan ooththiza qeesezakko baada, «GODAA ne Xoossay nuus immana giidi kase nu aawatas caaqqida biittayo ta gelidayssa ne GODAA sinththan hach markkattays» ga.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስታዳ ሄ ዎዴን ኣዋቴን ኦዛ ቄሴዛኮ ባዳ፥ «ጎዳ ኔ ጾሳይ ኑስ ኢማና ጊዲ ካሴ ኑ ኣዋታስ ጫቂዳ ቢታዮ ታ ጌሊዳይሳ ኔ ጎዳ ሲንን ሃች ማርካታይስ» ጋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ አዋትያ ካህንያኮ ባዳ፥ “ጎዳይ ታዉ እማና ግድ ካሰ ኑ ማይዛታስ ጫቅዳ በሳ ኑና ገልስዳ ጎዳስ፥ ኑ ፆሳስ፥ ሀች ማርካታይስ” ያግተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode aawatiya kahiniyako bada, “Goday taw immana gidi kase nu mayzatas caaqida bessaa nuna gelsida Godaas, nu Xoossaas, hachi markatayis” yaagite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያም ወቅት ለሚያገለግለው ካህን፣ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለእኛ ሊሰጠን ለአባቶቻችን ወደ ማለላቸው ምድር እንደ ገባሁ ዛሬ በአምላክህ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፊት እናገራለሁ” በለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ወራት በሥልጣን ላይ ወዳለው ካህን ሄደህ እንዲህ በለው፦ ‘እኔ ዛሬ አስቀድሞ አምላክህ እግዚአብሔር ለእኛ ለልጆቻቸው እንዲሰጠን ለአባቶቻችን በመሐላ ቃል ወደገባላቸው ምድር መግባቴን አረጋግጣለሁ።’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብቲ በተን መዓልቲታት እቲኣተን ዘሎ ኻህን ኣቲኹም ከዓ ‘ናብታ እግዚኣብሄር ንኣና ኽህበና፥ ነቦታትና ዝመሓለሎም ምድሪ ኸም ዝኣተና ሎሚ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ነፍልጥ ኣለና’ በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብቲ በተን መዓልትታት እቲኤን ዘሎ ኻህን ኣቲኻ ኸኣ፡ ናብታ እግዚኣብሄር ንኣና ኺህበና፡ ነቦታትና ዝመሐለሎም ምድሪ ኸም ዝአቶኹ፡ ሎሚ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኤፍልጥ ኣሎኹ፡ ትብሎ።