Deuteronomy 26:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብታ ሳልሰይቲ ዓመት፡ ማለት ዓመት ዕሽር፡ ኵሉ ዕሽር ኣታዊኹም ወዲእኩም፡ ንሌዋዊ፡ ጓና፡ ዘኽታምን መበለትን ኣብ ደጌታትኩም ኪበልዑን ኪዀኑን እንተ ሂብኩምዎም ዝመለአ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ዐሥራት በምታወጣበት በሦስተኛው ዓመት የምድርህን ፍሬ ሁሉ ዐሥራት አውጥተህ በፈጸምህ ጊዜ፥ ሁለተኛ ዐሥራት አውጥተህ በከተሞችህ ውስጥ ይበሉ ዘንድ፥ ይጠግቡም ዘንድ ለሌዋዊው፥ ለመጻተኛውም፥ ለድሃ-አደጉም፥ ለመበለቲቱም ስጣቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሥራት በምታወጣበት በሦስተኛው ዓመት የፍሬህን ሁሉ አሥራት አውጥተህ በፈጸምህ ጊዜ፥ በአገርህ ደጅ ውስጥ ይበሉ ዘንድ ይጠግቡም ዘንድ ለሌዋዊው ለመጻተኛውም ለድሀ አደጉም ለመበለቲቱም ስጣቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “አሥራት በምታወጣት በሦስተኛው ዓመት ከምርትህ አንድ ዐሥረኛ ለይተህ ካወጣህ በኋላ በየከተሞችህ ውስጥ በልተው እንዲጠግቡ፥ ለሌዋዊው፥ ለመጻተኛው፥ አባት ለሌለውና ለመበለቲቱ ስጣቸው፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አስራታ ከስያ ሄዛን ላይን ላይን ሞኬዳዋ ኡባፐ አስራታ ከሳደ ፖልያ ዎደ፥ ነ ካታማን ደእያ ሌዋቶ፥ በተቶ፥ አታ አዉ ባይናዋንቶነ አምኤቶ እማ፤ ያቶፐ ኡንቱንቱ ህንተ ካታማን ባረዉ ኮሽያ ካ ማናነ ካላና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Asiraataa kessiyaa heezzantsa laytsan laytsan mokkeeddawaa ubbaappe asiraataa kessaade poliyaa wode, ne kataman de'iyaa Leewatoo, betetoo, aata aawuu bayinnawanttoonne am"etoo imma; yaatooppe unttunttu hintte kataman barew koshshiyaa katsaa maananne kallana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asraata kessiza heedzdzanththo layththan layththan mokkida kath ubbaafe asraata kessa wursidaappe guye ne katamaan de7iza Lewetas, bete asatas, yi7otassinne am7etas ne katamaan istti kalli maana mala imma. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣስራታ ኬሲዛ ሄን ላይን ላይን ሞኪዳ ካ ኡባፌ ኣስራታ ኬሳ ዉርሲዳፔ ጉዬ ኔ ካታማን ዴኢዛ ሌዌታስ፥ ቤቴ ኣሳታስ፥ ዪኦታሲኔ ኣምኤታስ ኔ ካታማን ኢስቲ ካሊ ማና ማላ ኢማ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስራታ ከስያ ሄን ላይን፥ ነ ካፈ አስራታ ከሳ ኦንግዳፐ ጉየ ነ ካታማን ደእያ ሌወታስ፥ በተ አሳስ፥ ይኦታስነ አምኤታስ እማዳ ኤንቲ ካልድ ማና መላ ኦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asraata kessiya heedzantho laythan, ne kathaafe asraata kessa ongidaape guye ne kataman de7iya Leewetas, bete asaas, yi7otasinne am7etas immada enti kallidi maana mela ootha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የዐሥራት ዓመት የሆነውን የሦስተኛውን ዓመት ምርት አንድ ዐሥረኛ ለይተህ ካወጣህ በኋላ በየከተሞችህ ውስጥ በልተው እንዲጠግቡ፣ ለሌዋዊው፣ ለመጻተኛው፣ አባት ለሌለውና ለመበለቲቱ ስጣቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በሦስተኛው ዓመት ማለት ዐሥራት በምታወጣት ዓመት ዐሥራትህን ሁሉ አጠናቅቀህ ከሰበሰብክ በኋላ በከተማህ ለሚገኙ ለሌዋውያን፥ ለመጻተኞች፥ ለሙት ልጆችና ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች ሰጥተህ ጠግበው እንዲበሉ አድርግ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “በታ ዓመት ኣስራት ዝኾነት ሳልሰይቲ ዓመት፥ ኣስራት ኵሉ እቶትኩም ምስ ኣውፃእኹም፥ ኣብ ውሽጢ ኸተማታትኩም በሊዖም ክፀግቡስ፥ ንሌዋዊን ንስደተኛን ንደኽታምን ንመበለትን ሃብዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ሳልሰይቲ ዓመት፡ ዓመት ዕሽር፡ ዕሽር ኩሉ እቶትካ ኣውጺእካ ምስ ፈጸምካ፡ ኣብ ውሽጢ ደጌታትካ በሊዖም ኪጸግቡስ፡ ንሌዋውን ንስደተኛን ንዘኽታምን ንመበለትን ሀቦም። |