Deuteronomy 25:16 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም ከምዚ ዚገብሩን ኵሎም ዓመጻ ዚገብሩን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ፍንፉን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህን የሚ​ያ​ደ​ርግ ሁሉ፥ ክፋ​ት​ንም የሚ​ያ​ደ​ርግ ሁሉ በአ​ም​ላ​ክህ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ የተ​ጠላ ነውና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ያሉትን ነገሮች የሚፈጽመውንና የሚያምታታውን ሁሉ ይጸየፈዋልና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ነ ጾሳይ ሄዋ ማላባ ኦደ፥ ባለያ አሳ ኡባ ሻቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ayaw gooppe, Med'inaa Goday ne S'oossay hewaa malabaa ootsiide, baletsiyaa asaa ubbaa shaattee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Geeddara miishshaninne wadha miishshan wordora as baleththiza asata ubbaa GODAA ne Xoossay ixxees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጌዳራ ሚሻኒኔ ዋ ሚሻን ዎርዶራ ኣስ ባሌዛ ኣሳታ ኡባ ጎዳ ኔ ጾሳይ ኢጼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ነ ፆሳይ ሄሳ መላባ ኦድ፥ ባለያ ኦናካ እፄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday ne Xoossay hessa melaba oothidi, balethiya oonaka ixees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እንዲህ ያሉትን ነገሮች የሚፈጽመውንና የሚያምታታውን ሁሉ ይጸየፈዋልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር አምላክህ እንደዚህ አድርገው በማጭበርበር ተንኰል የሚሠሩትን ሰዎች ሁሉ ይጠላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነዝ ዅሉ ዝገብርን ዝዕምፅን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ፅሉእ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ዚገብር ኩሉን ዓመጻ ዚገብር ኩሉን ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ፍንፉን እዩ።