Deuteronomy 24:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ግብጺ ምስ ወጻእኩም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ምስ ሚርያም ኣብ መገዲ ዝገበሮ ዘክር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከግ​ብፅ ባወ​ጣ​ችሁ ጊዜ በመ​ን​ገድ ሳላ​ችሁ በማ​ር​ያም ላይ ያደ​ረ​ገ​ውን ዐስብ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላክህ እግዚአብሔር ከግብፅ በወጣችሁ ጊዜ በመንገድ ሳላችሁ በማርያም ላይ ያደረገውን አስብ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከግብጽ ከወጣችሁ በኋላ በመንገድ ላይ ሳላችሁ ጌታ እግዚአብሔር በማርያም ላይ ያደረገባትን አስታውሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ግብጼፐ ከሲደ ኦግያን ደእሽን፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ሚርያም ቦላ ኦዳዋ ሀሳይተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte Gibs'eppe kesiide ogiyaan de'ishshin, Med'inaa Goday hintte S'oossay Miiriyaami bolla ootseeddawaa hassayite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte Gibxeppe kezi yishin GODAA intte Xoossi Maarami bolla ooththidayssa yuushshi qopite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ጊብጼፔ ኬዚ ዪሺን ጎዳ ኢንቴ ጾሲ ማራሚ ቦላ ኦዳይሳ ዩሺ ቆፒቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ግብፀፈ ከያዳ ኦገን ደእሽን፥ ጎዳይ ነ ፆሳይ ማይራም ቦላ ኦዳይሳ አኬካ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni Gibxefe keyada ogen de7ishin, Goday ne Xoossay Mayraami bolla oothidaysa akeeka.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከግብፅ ከወጣችሁ በኋላ በመንገድ ላይ ሳላችሁ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በማርያም ላይ ያደረገባትን አስታውሱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከግብጽ ወጥታችሁ በጒዞ ላይ ሳላችሁ፥ አምላካችሁ እግዚአብሔር በማርያም ላይ ያደረገውን አስታውሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እቲ ኻብ ግብፂ ወፂእኹም ኣብ መንገዲ እንተለኹም፥ ኣብ ሚርያም ዝገበሮ ዘክሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኣምላኽካ እቲ ኻብ ግብጺ ወጺእኩም ኣብ መገሱ ኸሎኹም፡ ንሚርያም ዝገብሮ ዘክር።