Deuteronomy 23:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ካባታቶም እተወልዱ ውሉዳት ኣብ ሳልሳይ ወለዶኦም ናብ ኣኼባ እግዚኣብሄር ኪኣትዉ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም በሦ​ስ​ተ​ኛው ትው​ልድ የሚ​ወ​ለዱ ልጆች ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ይግቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም በሦስተኛው ትውልድ የሚወለዱ ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ ይግቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነርሱም በሦስተኛው ትውልድ የሚወለዱ ልጆች ወደ ጌታ ጉባኤ ይግቡ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቶ ሄዘን የለታ ናናይ መና ጎዳ አሳ ማባራ ገላናዉ ዳንዳዪኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttoo heezzentso yeletaa naanay Med'inaa Godaa asaa maabaraa gelanaw danddayiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta zereththi heedzdzanththo yeletappe doommidi GODAA asaa shiiqon walakettana dandayees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ዜሬ ሄን ዬሌታፔ ዶሚዲ ጎዳ ኣሳ ሺቆን ዋላኬታና ዳንዳዬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ሄን የለተይ ጎዳ ሺቁዋ ገላናዉ ዳንዳኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta heedzantho yeletethay Godaa shiiquwa gelanaw danda7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእነርሱ የተወለዱላቸው የሦስተኛው ትውልድ ልጆች ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ጉባኤ መግባት ይችላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእነርሱም ከሦስተኛው ትውልድ በኋላ ዘሮቻቸው የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ አባሎች ይሁኑ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ሳልሳይ ትውልዲ ዝተወለዱ ደቆም ናብ ጉባኤ እግዚኣብሄር ይእተዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ሳልሳይ ወለዶ እንተወልዱ ቖልዑኦም ናብ ማእሀብር እግዚኣብሄር ይእትው።