Deuteronomy 23:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደሞዝ ኣመንዝራ ወይ ዋጋ ከልቢ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ብዚኾነ መብጽዓ ከተምጽእ ኣይትኽእልን። እዞም ክልተ እዚኣቶም ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ፍንፉናት እዮም እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለ ተሳልኸው ስእለት ሁሉ የአመንዝራዪቱን ዋጋና የውሻውን ዋጋ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ቤት አታቅርብ፤ ሁለቱም በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያጸይፉ ናቸውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለ ተሳልኸው ስእለት ሁሉ የጋለሞታይቱን ዋጋና የውሻውን ዋጋ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ቤት አታቅርብ፤ ሁለቱም በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያጸይፉ ናቸውና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ ተሳልኸው ስእለት ሁሉ የአመንዝራይቱን ዋጋና የውሻውን ዋጋ ወደ አምላክህ ወደ ጌታ ቤት አታቅርብ፥ ሁለቱም በጌታ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያጸይፉ ናቸውና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳንካ፥ አቱማዋ ግድና፥ ማጫውኖ ግድና፥ ሻርሙጻን ደሜዳ ሚሻ ሺቁዋ ጋናዉ መና ጎዳ ህንተ ጾሳ ጎልያ አሆፕኖ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ላኡዋካ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ሻቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadankka, attumawaa gidina, mac'c'awunno gidina, sharmus'an demmeedda miishshaa shiik'uwaa gatsanaw Med'inaa Godaa hintte S'oossaa golliyaa ahoppino. Ayaw gooppe, unttunttu laa"uwaakka Med'inaa Goday hintte S'oossay shaattee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte Xoossay layma ixxiza gishshas adde gidiin woykko maccassi laymateththan demmida miish adina gaso giidi GODAA intte Xoossa keeth ehopetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ላይማ ኢጺዛ ጊሻስ ኣዴ ጊዲን ዎይኮ ማጫሲ ላይማቴን ዴሚዳ ሚሽ ኣዲና ጋሶ ጊዲ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ኬ ኤሆፔቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አደ ግድን ዎይኮ ማጫስ ግድን፥ ላይማተን ደምዳ ሚሸ ቃንገ ጋናዉ ጎዳ ነ ፆሳ ኬ ኤሆፖ። ኤንታ ናምኣ ጎዳይ ነ ፆሳይ እፄስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Adde gidin woyko maccas gidin, laymatethan demmida miishe qaangethi gathanaw Godaa ne Xoossaa keethi ehopo. Enta nam7aa Goday ne Xoossay ixees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለዝሙት ዐዳሪ ሴት ወይም ለወንደቃ የተከፈለውን ዋጋ ለማናቸውም ስእለት አድርገህ ለመስጠት ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቤት አታምጣ፤ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ሁለቱንም ይጸየፋቸዋልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ዝሙትን ስለሚጠላ በዚህ ተግባር የተገኘ ገንዘብ የስእለትን መፈጸም የሚያመለክት ስጦታ ሆኖ ወደ እግዚአብሔር አምላክህ ቤት አይግባ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክልቲኦም ብእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ፅዩፋት እዮም እሞ፥ መብፅዓኹም ዓስቢ ኣመንዝራ ሰበይትን ዋጋ ኸልብን ከም መብፅዓ፥ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣይተእትዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክልቲኦም ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ፍንፉናት እዮም እሞ፡ ኣብ ክንዲ ዝኾነ መብጽዓኻ ዓስቢ ኣመንዝራን ዋጋ ኸልብን ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኣይተእቱ። |