Deuteronomy 22:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነታ ጓል ግና ዋላ ሓንቲ ኣይትግበርዋ። ኣብታ ጓል ሞት ዝግብኦ ሓጢኣት የለን፣ ከመይሲ ከምቲ ሰብኣይ ኣንጻር ብጻዩ ተንሲኡ ክቐትሎ ከሎ፣ እዚ ጉዳይ እዚ ከምኡ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በብ​ላ​ቴ​ና​ዪቱ ላይ ግን ምንም አታ​ድ​ርጉ፤ በብ​ላ​ቴ​ና​ዪቱ ላይ ለሞት የሚ​ያ​በቃ ኀጢ​አት የለ​ባ​ትም፤ ሰው በባ​ል​ን​ጀ​ራው ላይ ተነ​ሥቶ እን​ደ​ሚ​ገ​ድ​ለው ይህ ነገር ደግሞ እን​ደ​ዚሁ ነውና፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በብላቴናይቱ ላይ ግን ምንም አታድርጉ በብላቴናይቱ ላይ ለሞት የሚያበቃ ኃጢአት የለባትም፤ ሰው በባልንጀራው ላይ ተነሥቶ እንደሚገድለው ይህ፤ ነገር ደግሞ እንደዚሁ ነውና፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሷ ለሞት የሚያበቃ በደል ስላልፈጸመች በልጃገረዲቱ ላይ ምንም ነገር አይድረስባት፤ ይህ ዓይነቱ ጉዳይ አደጋ ጥሎ ባልንጀራውን ከሚገድል ሰው አድራጎት ጋር የሚመሳሰል ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናቶ አይነ ኦፕተ፤ እዞ ዎናዉ በስያ ናጋራ ኦበይኩ። ሀዌ እት አሳይ ጮ ባረ ሾሩዋ ቦላ ደንዲደ፥ ዎያ አሳ ፕርዳ ማላ ፕርዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naatto ayinne ootsoppite; izo wod'anaw bessiyaa nagaraa ootsabeykku. Hawe itti Asay c'oo bare shooruwaa bolla denddiide, wod'iyaa asaa pirddaa mala pirddaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Naya hayqos gaththiza nagara ooththontta gishshas izo bochchofte; hayssa mala oosoy issi asi genera ba laggeza shemppo wodhizayssara issi gina.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናያ ሃይቆስ ጋዛ ናጋራ ኦንታ ጊሻስ ኢዞ ቦቾፍቴ፤ ሃይሳ ማላ ኦሶይ ኢሲ ኣሲ ጌኔራ ባ ላጌዛ ሼምፖ ዎዛይሳራ ኢሲ ጊና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ሀይቆስ ጋያ ናጋራ ኦቦና ግሾ፥ ናኤ ቦላ አይባካ ኦፕተ። ሄስ እስ አስ ጮ ደንድድ ሀራ አስ ዎይሳ መላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya hayqos gathiya nagara oothaboonna gisho, na7e bolla aybaka oothopite. Hessi issi asi coo dendidi hara asi wodheysa mela.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በልጃገረዲቱ ላይ ግን ምንም አታድርጉባት፤ ለሞት የሚያበቃ ኀጢአት ምንም አልሠራችም፤ ይህ ዐይነቱ ጕዳይ፣ አደጋ ጥሎ ባልንጀራውን ከሚገድል ሰው አድራጎት ጋር የሚመሳሰል ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርስዋ ለሞት የሚያበቃ በደል ስላልፈጸመች በልጃገረዲቱ ላይ ምንም ነገር አይድረስባት፤ ይህ ፍሬ ነገር አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ አደጋ ጥሎ በመግደል የሚፈጽመውን ወንጀል ይመስላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ልዕሊ እታ ጓል ግና ኽፉእ ኣይትግበሩ። እዝ ሰብኣይ ንብፃዩ ተሲኡ ዳርጋ ዝቐተሎ እዩ እሞ፥ እታ ጓል ናብ ሞት ዘብፅሕ በደል የብላን።
Amharic Tigrinya 2011 ነታ ጓል ግና ገለ እይትግበራ፡ እዚ ሰብኣይ ንብጻዩ ተንሲኡ ኸም ዝቐተሎ እዩ እሞ፡ እታ ጓልሲ ንሞት ዚኸውን በደል የብላን።