Deuteronomy 21:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም እቶም ኣብ ጥቓ እቶም እተሳዕሩ ዘለዉ ሽማግለታት እታ ኸተማ ድማ፡ ኣብ ልዕሊ እታ ኣብ ጐልጐል ርእሳ እተቘርጸት ላም ኣእዳዎም ኪሕጸቡ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ተገ​ደ​ለው ሰው አቅ​ራ​ቢያ የሆ​ነ​ችው የከ​ተ​ማ​ዪቱ ሽማ​ግ​ሌ​ዎች በሸ​ለ​ቆው ውስጥ ቋን​ጃዋ በተ​ቈ​ረ​ጠው ጊደር ራስ ላይ እጃ​ቸ​ውን ይታ​ጠቡ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ተገደለው ሰው አቅራቢያ የሆነችው የከተማይቱ ሽማግሌዎች ሁሉ በሸለቆው ውስጥ አንገትዋ በተሰበረው ጊደር ላይ እጃቸውን ሲታጠቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ሬሳው በተገኘበት አቅራቢያ ባለችው ከተማ የሚኖሩ ሽማግሌዎች ሁሉ፥ በሸለቆው ውስጥ፥ አንገቷ በተሰበረው ጊደር ላይ እጃቸውን ይታጠቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ሄ አሃይ ኩንዴዳሳ ማታትያ ካታማ ጭማቱ ኡባይ፥ ዛንጋራን ሞርጊያ ምርቂደ ዎዳ ኡሳት ቦላ ባረንቱ ኩሽያ ሜጨቲደ፥ ሀዋዳን ያግኖ፦
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, he anhay kunddeeddasa matattiyaa katamaa c'imatuu ubbay, zanggaaraan morggiyaa mirk'k'iide wod'eedda ussatti bolla barenttu kushiyaa meec'ettiide, hawaadan yaagino:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye ahazi dizaso matan diza katamayo kaaleththiza cimati morge mirqqi menththida ussay bolla bantta kushe meecettetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኣሃዚ ዲዛሶ ማታን ዲዛ ካታማዮ ካሌዛ ጪማቲ ሞርጌ ሚርቂ ሜንዳ ኡሳይ ቦላ ባንታ ኩሼ ሜጬቴቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ አሀይ ኩንድዳ በሳስ ማትያ ካታማ ጭማት ዛንጋራን ቆ ምርቅድ ዎዳ ኡሴ ቦላ ባንታ ኩሽያ ሜጨትድ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, ahay kundida bessaas matiya katamaa cimati zangaaran qoodhe mirqidi wodhida ussee bolla banta kushiya meecetidi,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሬሳው በተገኘበት አቅራቢያ ባለችው ከተማ የሚኖሩ ሽማግሌዎች ሁሉ፣ በሸለቆው ውስጥ፣ ዐንገቷ በተሰበረው ጊደር ላይ እጃቸውን ይታጠቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ የተገደለው ሰው አስከሬን ወድቆ ለተገኘበት ስፍራ አቅራቢያ የሆነችው የዚያች ከተማ መሪዎች በጊደርዋ ላይ እጃቸውን ይታጠቡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብቲ ቕቱል ዝቐረቡ ዅሎም ሹመኛታት እታ ኸተማ ኣብ ልዕሊ እታ ኣብ ሩባ ኽሳዳ ዝተሰብረት ዓርሒ ኣእዳዎም ይተሓፀቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብቲ ቕቱል ዝቐረቡ ኹሎም ዓበይቲ እታ ኸተማ ኣብ ልዕሊ እታ ኣብ ርባ ኽሳዕ እተሰብረት ኣርሒ ኣእዳዎም ይተሓጸቡ።