Deuteronomy 21:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ካህናት ደቂ ሌዊ ድማ ክቐርቡ ኣለዎም። ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኬገልግልዎን ብስም እግዚኣብሄር ኪባርኽዎን ሓረይዎ እዮም እሞ፡ ብቃሎም ድማ ኩሉ ባእስን ኩሉ መጥቃዕትን ክፍተን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሌዊ ልጆች ካህናትም ይቀርባሉ፤ በፊቱ እንዲያገለግሉ፥ በስሙም እንዲባርኩ አምላክህ እግዚአብሔር መርጦአቸዋልና፤ በእነርሱም ቃል ክርክር ሁሉ ጕዳትም ሁሉ ይቆማልና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሌዊ ልጆች ካህናትም ይቀርባሉ፤ በፊቱ እንዲያገለግሉ፥ በስሙም እንዲባርኩ አምላክህ እግዚአብሔር መርጦአቸዋልና፥ በእነርሱም ቃል ክርክር ሁሉ ጉዳትም ሁሉ ይቈረጣልና፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲያገለግሉና በጌታ ስም እንዲባርኩ፥ በማንኛውም የክርክርና የጥቃት ጉዳዮች ሁሉ ላይ ውሳኔ እንዲሰጡ፥ አምላክህ ጌታ መርጦአቸዋልና የሌዊ ልጆች ካህናቱ ወደ ፊት ይቅረቡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቶፐ ሌዊያ ናናይ፥ ቄሳቱ ሄ ሳኣ እትፐ ቢኖ፤ አያዉ ጎፐ፥ ሀዋ ማላ ኢታ ሀይቁዋነ ሞቱዋ ሻኪደ ፕርዳናዉ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ባረ ስንን ኦናዉ፥ መና ጎዳ ሱንንካ አንጃናዉ ኡንቱንታ ዶሬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatooppe Leewiyaa naanay, k'eesatuu he sa'aa ittippe biino; ayaw gooppe, hawaa mala iita hayk'uwaanne mootuwaa shaakkiide pirddanaw, Med'inaa Goday hintte S'oossay bare sintsan ootsanaw, Med'inaa Godaa suntsankka anjjanaw unttuntta dooreedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtidi GODAA intte Xoossay ba sinththan ooththana mala, ba sunththan anjjana mala, mootonne shemppo daafa gelidi shaakki pirdana mala GODAA intte Xoossay Lewe naytappe doorida qeeseti ahazi dizaso mata betto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲዲ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ባ ሲንን ኦና ማላ፥ ባ ሱንን ኣንጃና ማላ፥ ሞቶኔ ሼምፖ ዳፋ ጌሊዲ ሻኪ ፒርዳና ማላ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ሌዌ ናይታፔ ዶሪዳ ቄሴቲ ኣሃዚ ዲዛሶ ማታ ቤቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ መላ ቆሁዋነ ኦሻ ሻክድ ፕርዳናዉ ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ባ ስንን ኦና መላነ ባ ሱንን አንጃና መላ ኤንታ ዶርዳ ግሾ፥ ሌወ ኮቸ ግድዳ ካህነት ሄ በሳ ቦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa mela qohuwanne ooshsha shaakidi pirdanaw Goday, hinte Xoossay ba sinthan oothana melanne ba sunthan anjana mela enta doorida gisho, Leewe koche gidida kahineti he bessaa boo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲያገለግሉና በእግዚአብሔር (ያህዌ) ስም እንዲባርኩ፣ በማንኛውም የክርክርና የጥቃት ጕዳዮች ሁሉ ላይ ውሳኔ እንዲሰጡ፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) መርጧቸዋልና የሌዊ ልጆች ካህናቱ ወደ ፊት ይቅረቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱን እንዲያገለግሉት፥ በእርሱ ስም እንዲባርኩ፥ የክርክርና የወንጀል ጉዳይ በእነርሱ እንዲወሰን አምላክህ እግዚአብሔር ካህናቱን የሌዊን ልጆች ስለ መረጣቸው ወደ አስከሬኑ ይቅረቡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካህናት ደቂ ሌዊ ድማ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ከገልግልዎ ብስሙውን ክባርኹ ሓርይዎም እዩ እሞ፥ ይቕረቡ። ኵሉ ባእስን ኵሉ ጉድኣትን ከዓ ኸም ቃሎም ይፅናዕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካህናት ደቂ ሌዊ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኼገልግልዎ ብስሙውን ኪባርኹ ሐርይዎም እዩ እሞ፡ ይቕረቡ። ኩሉ ባእስን ኩሉ መፍጋእትን ከአ ከም ቃሎም ይቑም። |