Deuteronomy 21:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግናኸ ንወዲ እቲ ዚጽላእ በዅሪ ኻብ ዘለዎ ዅሉ ዕጽፊ ኽፋል ብምሃብ ኣፍልጦ ይህቦ። ምኽንያቱ ንሱ መጀመርታ ሓይሉ እዩ፤ መሰል በዅሪ ናቱ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ከከብቱ ሁለት እጥፍ ለእርሱ በመስጠት ከተጠላችው ሚስት የተወለደው ልጅ በኵር እንደ ሆነ ያስታውቅ። የኀይሉ መጀመሪያ ነውና በኵርነቱ የእርሱ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ከከብቱ ሁለት እጥፍ ለእርሱ በመስጠት ከተጠላችው ሚስት የተወለደው ልጅ በኵር እንደ ሆነ ያስታውቅ። የኃይሉ መጀመሪያ ነውና በኵርነቱ የእርሱ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይልቁንም ከተጠላችው ሚስቱ ለተወለደው ልጅ ካለው ሀብት ሁሉ ሁለት እጅ ድርሻውን በመስጠት ብኩርናውን ያስታውቅ፤ ያ ልጅ የአባቱ ኃይል መጀመሪያ ነውና፤ የብኩርና መብት የእርሱ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀራ ናናዉ እምያዋፐ ላኡ ኩሽያ አ እምያዋን ሀ እጽያን ናአይ ባይራ ግድያዋ ኤርሳናዉ በሰ። አያዉ ጎፐ፥ ሄ ናአይ አዉ ኩሽያ ገድያ ጳልቄዳ ባይራ ግድያ ድራዉ፥ ባይራቱዋ እ አካናዉ በሰ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hara naanaw immiyaawaappe laa"u kushiyaa aatsi immiyaawan ha is's'iyaani na'ay bayira gidiyaawaa erissanaw besse. Ayaw gooppe, he na'ay aw kushiyaa gediyaa p'alk'k'eedda bayira gidiyaa diraw, bayiratuwaa I akkanaw besse. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Bayra naazi izi siiqontta machcheyfe yelettikokka izi izas koyro yelo gidida gishshas hankko naytappe aaththidi nam7u kushe aaththi immidi izi bayra gididayssa eriso. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባይራ ናዚ ኢዚ ሲቆንታ ማቼይፌ ዬሌቲኮካ ኢዚ ኢዛስ ኮይሮ ዬሎ ጊዲዳ ጊሻስ ሃንኮ ናይታፔ ናምኡ ኩሼ ኣ ኢሚዲ ኢዚ ባይራ ጊዲዳይሳ ኤሪሶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀራ ናይታስ እመይሳፈ እያዉ ናምኡ ኩሸ አድ እምድ እ ዶሶናር ናአይ ባይራ ግደይሳ ኤርሳናዉ በሴስ። ሄ ናአይ እያዉ ኩሸ ቶሆ ጳልቅዳ ባይራ ግድያ ግሾ፥ ባይራተ እ ኤካናዉ በሴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hara naytas immeysafe iyaw nam7u kushe aathidi immidi I dosonnari na7ay bayra gideysa erisanaw bessees. He na7ay iyaw kushe toho phalqida bayra gidiya gisho, bayratetha I ekanaw bessees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይልቁንም ከተጠላችው ሚስቱ ለተወለደው ልጅ ካለው ሀብት ሁሉ ሁለት እጅ ድርሻውን በመስጠት ብኵርናውን ያስታውቅ፤ ያ ልጅ የአባቱ ኀይል መጀመሪያ ነውና፣ የብኵርና መብት የራሱ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከማያፈቅራት ሚስቱ የተወለደ ቢሆንም እንኳ ለበኲር ልጁ የሚሰጠው ድርሻ ከሌሎቹ የነፍስ ወከፍ ድርሻ በእጥፍ ከፍ ያለ መሆን አለበት፤ ስለዚህም ያ ሰው ልጁ በመጀመሪያ በመወለዱ በኲር መሆኑን ተረድቶ የብኲርና ድርሻውን ሊሰጠው ይገባል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንወዲ እታ ፅልእቲ ኻብ ኵሉ ዘለዎ ዕፅፊ ብምሃብ በዅሪ ምዃኑ የፍልጦ። ንሱ ናይ ሓይሉ መጀመርታ ፍረ እዩ እሞ፤ በዅርነት ንእኡ እዩ ዝግባእ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንወዲ እታ ጽልእቲ ኻብ ኩሉ ዘለዎ ዕጽፊ ብምሃቡ በኹሪ ምዃኑ የፍልጦ፡ ንሱ መጀምርታ ሓይሉ እዩ እሞ፡ ብኹርነት ንእኡ ይግብኦ። |