Deuteronomy 20:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣገልገልቲ ድማ ነቶም ህዝቢ ምዝራቦምን ከምዚ ክብሉን ኣለዎም፦ እንታይ እዩ ዚፈርህን ተስፋ ዝቘረጸን፧ ልክዕ ከም ልቡ ልቢ ኣሕዋቱ ከይደክም፡ ኪዲ ናብ ቤቱ ይምለስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጸሐ​ፍ​ቱም ደግሞ ጨም​ረው፦ ማንም ፈሪና ልበ ድን​ጉጥ ሰው ቢሆን የወ​ን​ድ​ሞ​ቹን ልብ እንደ እርሱ እን​ዳ​ያ​ስ​ፈራ ወደ ቤቱ ተመ​ልሶ ይሂድ ብለው ለሕ​ዝቡ ይና​ገሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አለቆቹም ደግሞ ጨምረው። ማንም ፈሪና ድንጉጥ ሰው ቢሆን እርሱ ፈርቶ የወንድሞቹን ልብ ደግሞ እንዳያስፈራ ወደ ቤቱ ተመልሶ ይሂድ ብለው ለሕዝቡ ይናገሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ከዚያም አለቆቹ፥ ‘የሚፈራ ወይም ልቡ የሚባባ ሰው አለን? የወንድሞቹም ልብ እንዳይባባ ወደ ቤቱ ይመለስ’ በማለት ጨምረው ይናገሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ጋዳዋቱ ጉጂድካ አሳዉ ሀዋዳን ያግኖ፤ ‘ሀ አሳ ግዶን ያይያ አሳይነ ህርግያ አሳይ ኦንነ ደኦፐ፥ እ ባረ ላገቱዋ ዎዛናካ ያሻን ሴርሰናዳን እ ባረ ጎለ ስሞ’ ያግኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Gadaawatuu gujjiidikka asaw hawaadan yaagino; ‹Ha asaa giddon yayyiyaa asaynne hirggiyaa Asay ooninne de'ooppe, I bare laggetuwaa wozanaakka yashshan seerissennaadan I bare golle simmo› yaagino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ola asaa kaaleththizayti, «Wozinay babbiza asi intte garsan diikko hankko ola asaa wozina hirgisontta mala izi baso simmo» getto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦላ ኣሳ ካሌዛይቲ፥ «ዎዚናይ ባቢዛ ኣሲ ኢንቴ ጋርሳን ዲኮ ሃንኮ ኦላ ኣሳ ዎዚና ሂርጊሶንታ ማላ ኢዚ ባሶ ሲሞ» ጌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቶራ ሞጮናት ጉጅድ ሀይሳዳ ያጎ፤ “ሀ አሳ ግዶን ያያነ ህርግያ ኦንካ ደእኮ፥ እ ባ ላገታ ዎዛና ያሻን ትልእሳናፐ ሶ ስሞ” ያጎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Olaa kaaletheysati gujidi haysada yaago; “Ha asaa giddon yayyanne hirgiya oonika de7iko, I ba laggeta wozanaa yashshan til7isanaape soo simmo” yaago.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም አለቆቹ፣ “የሚፈራ ወይም ልቡ የሚባባ ሰው አለን? የወንድሞቹም ልብ እንዳይባባ ወደ ቤቱ ይመለስ” በማለት ጨምረው ይናገሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የጦር መሪዎች በሌላም በኩል እንዲህ ብለው ይጠይቁ፥ ‘ወኔ የጐደለው ፈሪ ሰው በመካከላችሁ ይገኛልን? እንዲህ ያለ ሰው ወደ ቤቱ ይመለስ፤ እንዲህ ያለ ሰው የሌሎችን ወኔ ያቀዘቅዛል፤’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣሕሉቕ ከዓ ወሲኾም ነቶም ህዝቢ፦ ‘ፈራሕ ሰብ፥ ልቡ ዝጃጁ መን ኣሎ? ኸምቲ ልቡ፥ ልቢ ኣሕዋቱ ኸዓ ኸየሸብርስ፥ ይኺድ፤ ናብ ቤቱውን ይመለስ’ ይበልዎም።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም መኳንንቲ ኸአ ነቶም ህዝቢ ወሲኾም ይዛረብዎም፡ ይበሉ ድማ፡ ፈራህ ሰብ ልቡ ዚጀጁ መን ኣሎ፡ ከምቲ ልቡ፡ ልቢ ኣሕዋቱ ኸአ ከይሽበርሲ፡ ይኺድ ናብ ቤቱውን ይመለስ።