Deuteronomy 20:4 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ምሳኻትኩም ምስ ጸላእትኹም ኪዋግኣኩም፡ ከድሕነኩም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ና​ንተ ጋር የሚ​ሄድ፥ ያድ​ና​ች​ሁም ዘንድ ጠላ​ቶ​ቻ​ች​ሁን ስለ እና​ንተ የሚ​ወጋ አም​ላ​ካ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነውና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእናንተ ጋር የሚሄድ፥ ያድናችሁም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ስለ እናንተ የሚወጋ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነውና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ድልን ያቀዳጃችሁ ዘንድ ስለ እናንተ ጠላቶቻችሁን ሊወጋ አብሮአችሁ የሚወጣው ጌታ እግዚአብሔር ነውና።’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተናና ብያ ድራዉ፥ ህንተ ሞርክያ ኦሊደ፥ ህንተንቶ ጾኑዋ እማና’ ያጎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ayaw gooppe, Med'inaa Goday hintte S'oossay hinttenana biyaa diraw, hintte morkkiyaa oliide, hinttenttoo s'oonuwaa immana› yaago.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA intte Xoossay intte morkketa olanaas inttenara biza gishshas izi inttena xoonisana» go.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴ ሞርኬታ ኦላናስ ኢንቴናራ ቢዛ ጊሻስ ኢዚ ኢንቴና ጾኒሳና» ጎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ህንተራ ብያ ግሾ፥ ህንተ ሞርከታ ኦልድ፥ ህንተዉ ፆኖ እማና” ያጎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday, hinte Xoossay hintera biya gisho, hinte morketa olidi, hintew xoono immana” yaago.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ድልን ያቀዳጃችሁ ዘንድ ስለ እናንተ ጠላቶቻችሁን ሊወጋ አብሯችሁ የሚወጣው አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ነውና።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር አምላካችሁ ከእናንተ ጋር ስለሚሄድ ድልን ያጐናጽፋችኋል።’
Amharic Tigrinya 2011 ዎ እስራኤል ስማዕ ሎሚ ምስ ጸላእትኹም ክትዋግኡ ቐሪብኩም ኢኹም፡ እቲ ምእንቲ ኼድሕነኩም ምስ ጸላእትኹም ኪዋጋእ ምሳኻትኩም ዚኸይድ ከአ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እዩ እሞ፡ ልብኹም ኣይሸበር፡ ኣይትፍርሁ፡ ኣይትሰምብዱ ድማ፡ ኣብ ቅድሚኦምውን ኣይትጀጀው።