Deuteronomy 20:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነተን ኣብ ማእከል ከተማታት እዞም ኣህዛብ እዚኣተን ዘይኮና ካባኻትኩም ኣዝየን ርሒቐን ዘለዋ ዅለን ከተማታት ከምዚ ግበር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አምላክህ እግዚአብሔር ትወርስ ዘንድ ምድራቸውን ከሚሰጥህ ከእነዚህ አሕዛብ ከተሞች ባይደሉት ከአንተ እጅግ በራቁት ከተሞች ሁሉ እንዲሁ ታደርጋለህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእነዚህ አሕዛብ ከተሞች ባይደሉት ከአንተ እጅግ በራቁት ከተሞች ሁሉ እንዲሁ ታደርጋለህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ የአካባቢህ አሕዛብ ከተሞች ባልሆኑትና ከአንተ እጅግ ርቀው በሚገኙት ከተሞች ሁሉ ላይ የምታደርገው ይኸው ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ደኢያሳፐ ሃኪደ ደእያ ካታማቱዋካ ኦይቂያ ዎደ፥ ሄዋዳን ኦታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte de'iyaasaappe haakkiide de'iyaa katamatuwaakka oyk'k'iyaa wode, hewaadan ootsiita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka intte dizasoppe haakki diza katamatakka intte oykkiza wode hayssafe kaallizayssa ooththite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ኢንቴ ዲዛሶፔ ሃኪ ዲዛ ካታማታካ ኢንቴ ኦይኪዛ ዎዴ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ ኦቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነ ደእያ በሳፈ ሃክድ ደእያ ካታማታ ነ ኦይክያ ዎደ ሄሳዳ ኦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ne de7iya bessaafe haakidi de7iya katamata ne oykiya wode hessada ootha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ የአካባቢህ አሕዛብ ከተሞች ባልሆኑትና ከአንተ እጅግ ርቀው በሚገኙት ከተሞች ሁሉ ላይ የምታደርገው ይኸው ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ ከምትኖርበት ምድር ርቀው የሚገኙትንና በቅርብ ለሚገኙ ሕዝቦች ንብረት ያልሆኑ ከተሞችን በኀይል በምትይዝበት ጊዜ የምትወስደው እርምጃ ይኸው ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነተን ካባኻትኩም የመና ዝረሓቓ ዅለን ከተማታት፥ ካብ ከተማታት እዞም እትወርስዎም ዘለኹም ኣህዛብ ዘይኮናውን፥ ከምኡ ግበርወን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ከተማታት እዞም ህዝብታት እዚኣቶም ዘይኮና፡ ከምኡ ግበረለን። |