Deuteronomy 19:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ከምቲ ንኣቦታትኩም ብማሕላ እተመባጽዖም መሬትኩም እንተ ኣስፊሑ፡ ነታ ንኣቦታትኩም ኪህቦም ቃል ዝኣተወላ ምድሪ ዅላ እንተ ሃበኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አምላክህም እግዚአብሔር ለአባቶችህ እንደ ማለላቸው ዳርቻህን ቢያሰፋ፥ ለአባቶችህ እሰጣቸዋለሁ ብሎ የተናገረውን ምድር ሁሉ ቢሰጥህ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አምላክህም እግዚአብሔር ለአባቶችህ እንደ ማለላቸው ዳርቻህን ቢያሰፋ፥ ይሰጣቸውም ዘንድ ለአባቶችህ የተናገረውን ምድር ሁሉ ቢሰጥህ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለአባቶችህ በመሐላ በገባላቸው ቃል መሠረት ጌታ እግዚአብሔር ወሰንህን ሲያሰፋውና ለእነርሱ በሰጣቸው መሠረት ምድሪቷን ሁሉ ሲሰጥህ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ካሰ ህንተ ማይዛ አዋቶ ጫቄዳዋዳን ህንተ ዛዋ አሶፐ፥ ቃይ ህንተ ማይዛ አዋቶ እማና ጌዳ ቢታ ኡባ ህንተንቶ እሞፐ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Med'inaa Goday hintte S'oossay kase hintte mayzza aawaatoo c'aak'k'eeddawaadan hintte zawaa aassooppe, k'ay hintte mayzza aawaatoo immana geedda biittaa ubbaa hinttenttoo immooppe, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte Xoossay kase intte aawatas gelida hidota qaalaa mala izi intte zawa aassiko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ካሴ ኢንቴ ኣዋታስ ጌሊዳ ሂዶታ ቃላ ማላ ኢዚ ኢንቴ ዛዋ ኣሲኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ካሰ ነ ማይዛታስ ጫቅዳይሳዳ ነ ዛዋ ዳልግስኮነ ነ ማይዛታስ እማና ግዳ ቢታ ኡባ ነዉ እምኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, ne Xoossay kase ne mayzatas caaqidaysada ne zawa dalgisikonne ne mayzatas immana gida biitta ubbaa new immiko, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለአባቶችህ በመሐላ በገባላቸው ቃል መሠረት፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ወሰንህን ሲያሰፋውና ለእነርሱ በሰጣቸው መሠረት ምድሪቷን ሁሉ ሲሰጥህ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እግዚአብሔር አምላክህ ለቀድሞ አባቶችህ በመሐላ የተስፋ ቃል በገባላቸው መሠረት ግዛትህን ቢያሰፋልህ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ከምቲ ነቦታትኩም ዝመሓለሎም፥ ምድሪኹም ምስ ኣግፍሐልኩም፥ እቲ ነቦታትኩም ክህቦም ዘተስፈዎም፥ ኵላ እታ ምድሪ ምስ ሃበኩም፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ ኸአ ኣብ ማእከል እታ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኽትወርሳ ዚህበካ ምድሪ ንጹህ ደም ከይኸውን እዩ። |