Deuteronomy 19:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ናብኡ ኺነብር ዚሃድም ቀታሊ ድማ እዚ እዩ፡ ነቲ ቕድሚ ሕጂ ዘይጸላኦ ብጻዩ ብዘይ ምፍላጥ ዚቐትሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የነ​ፍሰ ገዳይ ሕግ ይህ ነው፤ ቀድሞ ጠላቱ ሳይ​ሆን ባል​ን​ጀ​ራ​ውን ሳያ​ውቅ የገ​ደለ ወደ​ዚያ ሸሽቶ በሕ​ይ​ወት ይኑር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የነፍሰ ገዳይ ወግ ይህ ነው፤ አስቀድሞ ጠላቱ ሳይሆን ባልንጀራውን ሳያስብ የገደለ ወደዚያ ሸሽቶ በሕይወት ይኑር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በተንኰል ሳይሆን ድንገት ሳያስበው ባልንጀራውን ገድሎ ከእነዚህ ከተሞች ወደ አንዲቱ በመግባት ሕይወቱን ለማትረፍ ለሚሸሽ ሰው መመሪያው የሚከተለው ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እት አሳይ ካሰ ሞርከተይ ባይናን ደእሽን፥ ኤረናን ባረ ሾሩዋ ዎፐ፥ እ ሄ ካታማቱዋፐ እቶ ባቃቲደ፥ ባረ ሸምፑዋ አሾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Itti Asay kase morkketetsay bayinnan de'ishshin, erennan bare shooruwaa wod'ooppe, I he katamatuwaappe ittoo bak'atiide, bare shemppuwaa ashsho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issi asi kase izara morkketeththi bayndaade wodhana gi qoppontta dingate as wodhikko hessaadey katamatappe issineyn bi gelidi ba shemppo ashsho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲ ኣሲ ካሴ ኢዛራ ሞርኬቴ ባይንዳዴ ዎና ጊ ቆፖንታ ዲንጋቴ ኣስ ዎኮ ሄሳዴይ ካታማታፔ ኢሲኔይን ቢ ጌሊዲ ባ ሼምፖ ኣሾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ አስ ካሰ ሞርከተ ባይና ደእሽን፥ ኤሮና ባ ላግያ ዎኮ፥ እ ሄ ካታማታፐ እሱዋኮ ባቃትድ ባ ሸምፑዋ አሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi asi kase morketethi bayna de7ishin, eronna ba laggiya wodhiko, I he katamatape issuwako baqatidi ba shempuwa ashsho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በተንኰል ሳይሆን ድንገት ሳያስበው ባልንጀራውን ገድሎ ሕይወቱን ለማትረፍ ለሚሸሽ ሰው መመሪያው የሚከተለው ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ሰው ቀድሞ ጠላት ያልነበረውን አንድ ሰው የገደለው ሆን ብሎ በማሰብ ሳይሆን በአጋጣሚ አደጋ ምክንያት ሆኖ ከተገኘ አምልጦ ከእነዚህ ከተሞች ወደ አንዲቱ በመግባት ሕይወቱን ያትርፍ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዛዕባ ቐታሊ ነፍሲ ዝግበር እዙይ እዩ፦ “ናብኣተን ዝሃድም ቐታሊ ሰብ ዝድሕን ከዓ፥ ቅድም ኢሉ ፅልኢ ዘይነበሮ እሞ ብዘይ ምፍላጥ ንብፃዩ እንተ ቐተለ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብኡ ዝሀደመ ቐታል ነፍሲ ምእንቲ ኺድሕን፡ ነገሩ ኸምዚ እዩ፡ ቀደም ጽልኢ ዘይነበሮ እሞ ብዘይ ፍልጠት ንብጻዩ ዝቐተለ፡