Deuteronomy 19:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ኻብ ጥንቲ ኣትሒዞም ኣብ ርስትኻ ዘቐመጥዎ ምልክት ብጻይካ፡ ኣብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኽትወርስ ዝህበካ ምድሪ ክትወርሶ ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትወ​ር​ሳት ዘንድ በሚ​ሰ​ጥህ ምድር፤ በም​ት​ካ​ፈ​ላት ርስ​ትህ አባ​ቶ​ችህ የተ​ከ​ሉ​ትን የባ​ል​ን​ጀ​ራ​ህን የድ​ን​በር ምል​ክት አት​ን​ቀል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላክህ እግዚአብሔር ትወርሳት ዘንድ በሚሰጥህ ምድር በምትወርሳት ርስትህ የቀደሙ ሰዎች የተከሉትን የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አትንቀል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “አምላክህ ጌታ እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ውስጥ ለአንተ በሚተላለፍልህ ርስት ላይ የቀድሞ ሰዎች ያስቀመጡትን የባልጀራህን የድንበር ምልክት አታንሣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተ ላታናዳን እምያ ጋድያን፥ በን አሳይ ኤሴዳ ነ ሾሩዋ ቢታ ዛዋ ሾዶፓ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Med'inaa Goday hintte S'oossay hintte laattanaadan immiyaa gadiyaan, beni Asay esseedda ne shooruwaa biittaa zawaa shoddoppa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA intte Xoossay inttes immiza xinxxon beni asati inttessinne intte shooros giddon essida zawa shoddofte.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዛ ጺንጾን ቤኒ ኣሳቲ ኢንቴሲኔ ኢንቴ ሾሮስ ጊዶን ኤሲዳ ዛዋ ሾዶፍቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ነ ፆሳይ ነኒ ላታና መላ እምያ ቢታን፥ በን አሳይ ኤስዳ ጋደ ዛዋ ሾዶፋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday ne Xoossay neeni laattana mela immiya biittan, beni asay essida gade zawa shoddofa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ውስጥ ለአንተ በሚተላለፍልህ ርስት ላይ የቀድሞ ሰዎች ያስቀመጡትን የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አታንሣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር አምላክህ ርስት አድርጎ በሚሰጥህ ምድር ለአንተ በተሰጠው ድርሻና በጐረቤትህ መካከል በቀድሞ ትውልድ የተተከለውን የድንበር ምልክት አታፍርስ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣብቲ እትወርስዎ ርስትኹም፥ ኣብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ክትወርስዋ ዝህበኩም ምድሪ፥ ንኣኻትኩም ኣብ ልዕሊ እቲ ዝመሓላለፈልኩም ርስቲ እቶም ቀዳሞት ዝደረትዎ፥ ደረት ብፃይኩም ኣይትድፍኡ።”
Amharic Tigrinya 2011 ኣብቲ እትወርሶ ርስትኻ፡ ኣብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኽትርስትያ ዚህበካ ምድሪ እቶም ቀዳሞት ዝደወብዎ፡ ዶብ ብጻይካ ኣይትግዕዝ።