Deuteronomy 18:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናይ ካህን ጌጋ ናይቶም ህዝቢ፡ ናይቶም መስዋእቲ ዘምጽኡ፡ ከብቲ ይኹን ኣባጊዕ ክኸውን ኣለዎ፤ ነቲ ካህን ድማ መንኵብን ክልተ ምዕጉርትን ምዕጉርትን ይህብዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሬ ወይም በግ ለመ​ሥ​ዋ​ዕት ከሚ​ያ​ቀ​ር​ቡት ሕዝብ የካ​ህ​ናቱ ወግ ይህ ይሆ​ናል፤ ወር​ቹ​ንና ሁለ​ቱን ጕን​ጮ​ቹን፥ ጨጓ​ራ​ው​ንም ለካ​ህኑ ይሰ​ጣሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሬ ወይም በግ ለመሥዋዕት ከሚያቀርቡት ሕዝብ የካህናቱ ወግ ይህ ይሆናል፤ ወርቹንና ሁለቱን ጉንጮቹን ጨጓራውንም ለካህኑ ይሰጣሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በሬ ወይም በግ የሚሠዋው ሕዝብ ለካህኑ የሚሰጠው ድርሻ ወርቹን፥ አገጩንናና ሆድ ዕቃውን ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኮሩማ ዎይ ዶርሳ አሳይ ያርሾ ሺሼዳዋፐ ቄሳቶ በስያዌ ሀዋ: ምሳ፥ ላኡ ባጋ ጎጎንጩዋነ ኡሉዋ ግዶ አሹዋ ኡንቱንቶ እምኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Korumaa woy dorssaa Asay yarshshoo shiishsheeddawaappe k'eesatoo bessiyaawe hawaa: missaa, laa"u bagga gogonc'c'uwaanne uluwaa giddo ashuwaa unttunttoo immino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wofano gidiin woykko dorsa yarshos shiishshiza wode qeeseti missata, banqilatanne ganjjeta ekketto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎፋኖ ጊዲን ዎይኮ ዶርሳ ያርሾስ ሺሺዛ ዎዴ ቄሴቲ ሚሳታ፥ ባንቂላታኔ ጋንጄታ ኤኬቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኮርማ ዎይኮ ዶርሰ አሳይ ያርሾስ ሺሽዳይሳፈ ካህነታ ግሾይ ሀይሳ፤ ምሳይ፥ ጋጮይነ ኡሎ አሾይ ኤንታዉ እመቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Korma woyko dorse asay yarshos shiishidaysafe kahineta gishoy haysa; missay, gacoynne ulo ashoy entaw imeto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኰርማ ወይም በግ የሚሠዋው ሕዝብ ለካህኑ የሚሰጠው ድርሻ ወርቹን፣ መንገጭላውንና ሆድ ዕቃውን ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የቀንድ ከብት ወይም በግ በሚሠዋበት ጊዜ ካህናቱ ወርቹን፥ አገጩንና፥ ጨጓራውን ይወስዳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ካብቶም ብዕራይ ኮነ በጊዕ ዝስውኡ ህዝቢ ከዓ፦ ኢድን ምንጋጋን ከስዐን፥ ንኻህናት እዩ ዝግባእ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብቶም መስዋእቲ ሕሩድ ዚስውኡ ህዝቢ ኸአ ንኻህንት ዚግባእ እዚ ኣዩ፡ ብዕራይ ኮነ፡ በጊዕ ኮነ፡ ኢድን ምንጋጋታትን ከስዔን ንኻህን ይሀሉ።