Deuteronomy 18:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነብዪ ብስም እግዚኣብሄር ኪዛረብ ከሎ፡ እቲ ነገር እንተ ዘይሰዓበን እንተ ዘይተፈጸመን፡ እቲ እግዚኣብሄር ዘይተዛረቦ ቓል እዩ፣ እቲ ነብዪ ግና ብትዕቢት እተዛረቦ። ክትፈርሖ የብልካን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያ ነቢይ በእግዚአብሔር ስም ከተናገረው ሁሉ ቃሉ ባይደርስ፤ እንደ ተናገረውም ባይሆን እግዚአብሔር ያን ቃል አልተናገረውም፤ ነቢዩ በሐሰት ተናግሮታልና አትስማው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነቢዩ በእግዚአብሔር ስም በተናገረ ጊዜ የተናገረው ነገር ባይሆን ባይመጣም፥ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተናገረው ነው፤ ነቢዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍራው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነቢዩ በጌታ ስም የተናገረው ካልተፈጸመ ወይም እውነት ሆኖ ካልተገለጸ፥ መልእክቱ ጌታ የተናገረው አይደለም። ያ ነቢይ በድፍረት ተናግሮታልና እርሱን አትፍራው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ትምቢትያ ኦድያዌ መና ጎዳ ሱንን፥ እ ኦዴዳ ቃላይ ፖለተናን እጾፐ፥ ሄዌ መና ጎዳይ ኦድቤና ቃላ ግድያዋ ኤሪታ። ሄ ትምቢትያ ኦድያዌ ዎርዱዋን ኦዴዳ ድራዉ፥ አዉ ያዮፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | he timbbitiyaa odiyaawe Med'inaa Godaa suntsan, I odeedda k'aalay polettennaan is's'ooppe, hewe Med'inaa Goday odibeenna k'aalaa gidiyaawaa eriita. He timbbitiyaa odiyaawe wordduwaan odeedda diraw, aw yayyoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He nabezi yootiday GODAA sunththan yootiin izi yootida qaalay polettontta aggiko hessi GODAY yootonttayssa gididayssa ereeta; he nabezi wordo haasayda gishshas izas yayyofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ናቤዚ ዮቲዳይ ጎዳ ሱንን ዮቲን ኢዚ ዮቲዳ ቃላይ ፖሌቶንታ ኣጊኮ ሄሲ ጎዳይ ዮቶንታይሳ ጊዲዳይሳ ኤሬታ፤ ሄ ናቤዚ ዎርዶ ሃሳይዳ ጊሻስ ኢዛስ ያዮፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ናበይ ጎዳ ሱንን ኦድዳ ቃላይ ፖለቶና እፅኮ፥ ሄስ ጎዳይ ኦድቦና ቃላ ግደይሳ ኤራሳ። ሄ ናበይ ኦድያ ቃላይ ዎርዶ ግድዳ ግሾ እያ ያዮፋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | he nabey Godaa sunthan odida qaalay poletonna ixiko, hessi Goday odiboonna qaala gideysa eraasa. He nabey odiya qaalay wordo gidida gisho iya yayyofa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነቢዩ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ስም የተናገረው ካልተፈጸመ ወይም እውነት ሆኖ ካልተገኘ፣ መልእክቱ እግዚአብሔር (ያህዌ) የተናገረው አይደለም። ያ ነቢይ በድፍረት ተናግሮታልና እርሱን አትፍራው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አንድ ነቢይ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት ተናግሮ ቃሉ ሳይፈጸም ቢቀር ያ ትንቢት ነቢዩ በግምት የተናገረው ነው እንጂ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶት የተናገረው ቃል ስላልሆነ ልትፈራው አይገባም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ነቢይ ብስም እግዚኣብሄር ምስ ተዛረበ፥ እቲ ነገር እንተ ዘይኮነ፥ ወይ እንተ ዘይተፈፀመ፥ እቲ ነገር፥ እግዚኣብሄር ዘይተዛረቦ ምዃኑ ምልክት ይኹንኩም። እዙይ እቲ ነቢይ ባዕሉ ዝተዛረቦ እዩ፤ ኣይትፍርሕዎ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ነብዩ ብስም እግዚኣብሄር ምስ ተዛረቦ፡ እቲ ነገር እንተ እንተ ዘይኮነ፡ ኣንተ ዘይመጸ፡ እዚ እግዚኣብሄር ዘይተዛረቦ ነገር ምዃኑ ምልክት ይኹንካ። እዚ እቲ ነብዩ ብድፍረት እተዛረቦ እዩ፡ ኣይትፍርሃዮ። |