Deuteronomy 18:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ዚገብሩ ዅሎም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ፍንፉናት እዮም። ብሰሪ እዚ ፍንፉን ነገራት እዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ድማ ካብ ቅድሜኻ ይሰጎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያጠፋቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህን የሚያደርግ ሁሉ በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ነውና፥ ከእነዚህ አጸያፊ ልምዶች የተነሣም ጌታ እግዚአብሔር እነዚያን አሕዛብ ከፊትህ ያባርራቸዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ማላባ ኦያ አይ አሳይነ መና ጎዳ ማታን እጸቴዳ አሳ። ኡንቱንቱ ሄዋ ማላ ቱና ኦያ ድራዉ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ሄ ካዉተ ህንተ ስንፐ የደርሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa malabaa ootsiyaa ay asaynne Med'inaa Godaa matan is's'etteedda asaa. Unttunttu hewaa mala tunaa ootsiyaa diraw, Med'inaa Goday hintte S'oossay he kawutetsaa hintte sintsaappe yederssana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessantta mala ooththiza ay asikka GODAA matan ixettidaade; istti hessa mala tuna ooththida gishshas GODAA intte Xoossay he kawoteththata intte sinththafe dhoqalli dhayssana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳንታ ማላ ኦዛ ኣይ ኣሲካ ጎዳ ማታን ኢጼቲዳዴ፤ ኢስቲ ሄሳ ማላ ቱና ኦዳ ጊሻስ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ሄ ካዎቴታ ኢንቴ ሲንፌ ቃሊ ይሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ መላባ ኦያ ኦንካ ጎዳ ማታን እፀትዳ አስ። ኤንቲ ሄሳ መላ ቱና ኦያ ግሾ፥ ጎዳይ ነ ፆሳይ ሄ ካዎተታ ነ ስንፈ ጎዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa melaba oothiya oonika Godaa matan ixetida asi. Enti hessa mela tunaa oothiya gisho, Goday ne Xoossay he kawotethata ne sinthafe gooddana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህን የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘንድ አስጸያፊ ነውና። ከእነዚህ አስጸያፊ ልምዶች የተነሣም አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እነዚያን አሕዛብ ከፊትህ ያባርራቸዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህን የሚያደርግ ሁሉ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላና አጸያፊ ነው፤ አንተ ወደ ፊት በተራመድህ ቊጥር አምላክህ እግዚአብሔር አሕዛብን ከፊትህ ነቃቅሎ የሚያሳድድበት ምክንያት ይህንኑ ዐይነት የረከሰ ሥራ በማድረጋቸው ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ነገር እዙይ ዝገብር ኵሉ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ርኹስ እዩ። ብሰንኪ እዝ ርኽሰት እዙይ ድማ እዩ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ነቶም ህዝብታት ካብ ቅድሜኹም ዝሰጎም ዘሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ ነገር እዚ ዚገብር ኩሉ ኣብ እግዚኣብሄር ፍንፋን እዩ እሞ፡ ብሰሪ እዚ ጽያፍ እዚ ድማ እዩ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኻብ ቅድሜኻ ዚሰጎም። |