Deuteronomy 15:5 — Compare Translations
7 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነዚ ዅሉ እዚ ሎሚ ዝእዝዘኩም ዘለኹ ትእዛዛት ክትፍጽሙ፡ ድምጺ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣጸቢቕኩም እንተ ሰማዕኩም ጥራይ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል ፈጽመህ ብትሰማ፥ ታደርጋትም ዘንድ ዛሬ የማዝዝህን ይህችን ትእዛዝ ሁሉ ብትጠብቅ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህ የሚሆነውም ለጌታ ለእግዚአብሔር ፈጽመህ ስትታዘዝና ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች ሁሉ ብትጠነቀቅ ነው። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነ ጎዳስ ነ ፆሳስ ኪተትኮ፥ ታ ሀች ነና ኪትያ ኪታ ኡባ ናግኮ፥ ነ ፖሎ አንጀታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ne Godaas ne Xoossaas kiitetiko, ta hachi nena kiittiya kiita ubbaa naagiko, ne polo anjetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህ የሚሆነውም ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፈጽመህ ስትታዘዝና ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች ሁሉ በጥንቃቄ ስትከተል ብቻ ነው። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓንትስ፡ እዚ ኣነ ሎሚ ዝእዝዘካ ዘሎኹ ኹሉ ትእዛዝ ክትሕልዎን ክትገብሮን፡ ንቓል እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ተጠንቒቕካ ደአ ስምዓዮ እምበር፡ |